قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

频道
@Abuimaran33 · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

وَأَنَّ السَّاعَةَ آتِيَةٌ لَا رَيْبَ فِيهَا وَأَنَّ اللَّهَ يَبْعَثُ مَنْ فِي الْقُبُورِ ﴿٧﴾ https://t.me/+EMcH10oKjWdjZDVk Like share ለአስተያየተዎ እና ለጥያዎ @Abuimrann34352bot

广告 B
最近同步 4 天前
收录于 2026-10-11
订阅数 4,998 7 日 -10 · 30 日 —
30 天平均曝光 413 近 24h 245
互动率(ERR) 4.9% 7 天发帖 19
广告投放评级 B Ads Index 60

订阅数趋势

10-12 06:32 → 10-24 22:06 · 区间变化 +7

最低 4,991 最高 5,008 3 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
2.2
平均评论
0.1
平均转发
1.1
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
7

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ታላቅ የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም ነገ እለተ ቅዳሜ ምሽት በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው አል ሂዳያ መርከዝ የገቢ ማሰባሰቢያና የሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በእለቱ ብርቅዬ ኡስታዞችች በተለያየ ርእስ ሙሓደራ ያቀርቡልናል። የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች ❶ኡስታዝ አቡ ፈውዛን አብድሽኩር ❷ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ❸ኡስታዝ አቡ ኢምራን ❹ኡስታዝ አቡ አዩብ ❺ኡስታዝ አብዱል ማሊክ የፕሮግራሙ…

2026-10-24 14:13 👁 60 👍 0 💬 0 ↗ 1

​🔴 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔴 ✨ ✨ ​ልዩና ያማረ የዳእዋና የሰርግ ፕሮግራም አዘጋጅተንላችኋል። ​🎙️ የፕሮግራሙ መሪዎች (አቅራቢዎች) ❶ዑስታዝ ሁሴን አሊ ከላላ ❷ዑስታዝ አህመድ ❸ዑስታዝ አቡ ዑበይዳ ❹ዑስታዝ አብደል-መሊክ ❺ዑስታዝ አቡ-ሒባ ❻ዑስታዝ አቡ-ሐሳን ❼ዑስታዝ ጧሒር አህመድ ቲላዋ የሚጋብዙን ወንድሞች ❶ አቡ ሀይደር ❷ አቡ ኢምራን ፕሮግራም መሪዎች አቡ-ፋሩቅ አቡ-ሀ…

2026-10-24 09:42 👁 69 👍 1 💬 0 ↗ 0

عن أبي سَعيدٍ الخُدريِّ عنِ النبيِّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم أنَّه قال: (( مَن قَرَأَ سورةَ الكَهفِ يومَ الجُمُعةِ أضاءَ له من النورِ ما بَينَ الجُمُعتينِ )) . اللهم صل على محمد وعلى آل محمد

2026-10-23 14:58 👁 146 👍 0 💬 0 ↗ 0

📩ለስደተኛዋ ውድ እህቴ… ከወንድምሽ አቡ ኢምራን የቀረበ የልብ መልእክት 🖊​እህቴ ሆይ! የስደት ኑሮ ከባድ እንደሆነ፣ በየቀኑ በስራና በሩጫ ውጥረት ውስጥ እንደምትኖሪ አውቃለሁ። ነገር ግን በዚህ ሁሉ ድካም ውስጥ ራስሽንና የወደፊት ሕይወትሽን እንዳትረሺ ይህንን ወንድማዊ ምክር ላካፍልሽ ወደድኩ። ​💡 . ዕድሜ ይሄዳል፤ ጊዜ አይጠብቅም ​በኋላ አስተካክላለሁ ወይም “ትንሽ ገንዘብ ልሰብስብ” እያልሽ ስትሮጪ ዓመ…

2026-10-23 02:43 👁 274 👍 14 💬 0 ↗ 2

✅አለማወቅን እንደማወቅ ትልቅ እውቀትን አላየሁም።

2026-10-23 00:50 👁 218 👍 4 💬 0 ↗ 0

ውድና የተከበረችሁ የሰለፍያ እህቶቻችን እንዲሁም የዩንቨርሲቲ ሴት ተማሪ አሚራቶች እና ተማሪዎች እንዴት ናችሁ? እደተለመደዉ እነሆ የፊታችን እሁድ ምሺት ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተንልዎታል። ተጋባዢ ኡስታዞቻችን 🎙ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሰዒድ 🎙ኡስታዝ አብዱል መሊክ 🎙ኡስታዝ አቡ አምር ኑርዬ 🎙ኡስታዝ አቡ ጁለይቢብ 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ 🔊የፕሮግራም መሪዎች 👤ወንድማችን አቡ ሹራ እና በንድማችን አቡ ኢምራ…

2026-10-22 23:56 👁 200 👍 0 💬 0 ↗ 1

ከትላልቅ የፍቅር ማሳያዎች አንዱ፦ ወንድ ልጅ ለባለቤቱ ያለው ቅናት፣ በክብርና በሀያዕ እንድትኖር ያለው ጽኑ ፍላጎት፣ ከሰው ሁሉ ዓይን ሊሰውራት እና ስሟን ከሰዎች ጆሮ ሊያርቀው የሚመኘው ምኞት ነው። የሴት ክብርና ሀያዕ ሙሉ ከሚሆንባቸው ነገሮች አንዱ፦ ባሏ በሂጃብና በክብር እንድትጠበቅ የሚያደርገውን ከፍተኛ ጥንቃቄ ተቆጥታ አለመናደዷ ነው። ወንዶች የሌሎችን ወንዶች እይታና አስተሳሰብ የተሻለ ያውቃሉና! ከዚ…

2026-10-22 17:55 👁 221 👍 6 💬 0 ↗ 1

📖 የቁርአን እውቀታቹን ፈትኑ የቁርአን እናት (ኡም አል-ኪታብ) በመባል የምትታወቀው ሱራ የትኛዋ ናት?

2026-10-22 16:34 👁 227 👍 0 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。