🇪🇹 ኢትዮ መድኃኒት አፋላጊ | Ethio Medhanit Afalagi 💊 ለመድኃኒት ፈላጊዎች፦ ገበያ ላይ ፈልገው ያጡትን መድኃኒት ፎቶ ወይም የሐኪም ማዘዣ ወረቀት በውስጥ መስመር ይላኩልን፤ ያለበትን ፋርማሲ ጠቁመን በፍጥነት እናገናኝዎታለን! 🏪 ለፋርማሲ ባለቤቶች፦ በተለይ ገበያ ላይ በብዛት የማይገኙ እና እርስዎ ዘንድ የሚገኙ መድኃኒቶች ካሉ፣ መረጃውን ለእኛ በመላክ በቻናላችን ላይ ማስተዋወቅና ደንበኞችን ማ…
ኢትዮ መድኃኒት አፋላጊ - Ethio Medhanit Afalagi
频道🇪🇹 ኢትዮ መድኃኒት አፋላጊ | Ethio Medhanit Afalagi 💊 ገበያ ላይ ፈልገዉ ያጡትን መድኃኒት ፎቶ ወይም የሃኪም ማዘዣ ወረቀት በውስጥ መስመር ይላኩልን፤ ካለበት እናፋልጋለን። የሚፈልጉትን መድኃኒት ያለበትን ፋርማሲ ጠቁመን እናገናኝዎታለን! 📩 በዚህ ያናግሩን 👉 @contact_ethma http://t.me/EthioMedhanitAfalagi
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 0.4
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
በጣም አስቸኳይ የስራ ማስታወቅያ ኡመል ቁራ የቁርአን ሒፍዝና ዲናዊ ት/ቶች ማዕከል የስራ አይነት፦ ኡስታዝ ※ ፆታ፦ ወንድ ※ ብዛት፦ 2 መስፈርት፦ ※ ሂፍዝ ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘ ※ ቁርዓን በተጅዊድ ማቅራት የሚችል ※ ከታወቀ መድረሳ ወይም የቂርዐት ተቋም ሸሀዳ ወይንም የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል ※ ለመድረሳው ህግና ደንብ ተገዢ የሆነ ※ ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማቅራት የሚችል…
መርከዝ ኢብኑ ተይሚያ አል-ሐራኒ የስራ መደብ፦ ኡስታዛ ※ ፆታ፦ ሴት ※ ብዛት፦ 1 መስፈርት፦ ※ ቁርኣንን ሙሉ በሙሉ የሐፈዘች እና እንዲሁም የማቅራት ብቃት ያላት። ※ በመልካም ስነ-ምግባሯ ለተማሪዎች አርአያ መሆን የምትችል። ※ የሰለፊያ ደዕዋን የተረዳች ኪታቦችን የቀራች እና ሙኸተሰር ኪታቦችን ማቅራት የምትችል። ※ የመድረሳውን የውስጥ ደንብ እና መመሪያ ለማክበር ዝግጁ የሆነች። ※ ተማሪዎችን በሙሉ አቅሟ…
ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ መስጂድና መድረሳ የስራ መደብ፦ ኡስታዝ ※ ፆታ፦ ሁለቱም መስፈርት፦ ※ ቁርአንን በተጅዊድ በትክክል ማንበብ የሚችል ※ አጫጭር ደርሶችን የዓቂዳ የተርቢያ የተጅዊድና መሰል ደርሶችን መስጠት የሚችል ※ የማስቀራት ልምድ ያለዉ ※ የመድረሳዉን ሕግና ሥርአት የሚያከብር ከመድረሳዉ አከብባቢ ቅርብ ቢሆን ይመረጣል ※ የደርስ ሰዓት፦ 10:30 - 12:20 ※ ደምወዝ፦ በስምምነት አድራሻ፦ አንፎ 75…
ነስር መስጂድ መድረሳ የስራ መደብ፦ ኡስታዝ ※ ፆታ፦ ወንድ ※ ብዛት፦ 1 መስፈርት፦ ※ ቁርአንን ሙሉ/ግማሽ የሀፈዘ ※ ቃዒደቱ ኑራንያ ማስቀራት የሚችችል ※ መድረሳ ላይ የማስተማር ልምድ ያለው ※ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል ※ ኢስላማዊ አለባበስ የሚለብስ ※ ከማዕከሉ የወጡ መመሪያዎችና የቂርኣት ፕሮግራሞችን በትክክል ማስኬድ የሚችል ※ የስራ ሰአት፦ 。 ከሰኞ – ጁሙዓ = 10:20 – 12:05 。 ቅ…
ራህማ መስጂድና መድረሳ ኡስታዝ ይፈልጋል! ፆታ፦ ወንድ ብዛት፦ 2 መስፈርት፦ 1 ቁርኣን በተጅዊድ የቀራ። 2 መሰረታዊ ኪታቦችን የቀራ። 3 ቁርኣን በተጅዊድ ማስቀራትና ማሰሐፈዝ የሚችል። ደምወዝ፦ በስምምነት አድራሻ፦ ጀሞ (መስታወት ፈብሪካ ጀርባ) ስልክ፦ 0910994001 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/HudaJobs https://t.me/HudaJobs
አህሉል ቁርአን የቁርአንና የተጅዊድ ት/ት ማእከል የስራ መደብ፦ ኡስታዝ/ዛ (በኦንላይን) መስፈርት፦ ➣ ቁርአንን በተጅዊድ በደምብ ማስቀራት የሚችል / የምትችል ➣ ጥሩ የሆነ ኔትዎርክ ያለው / ያላት 4G ➣ ከሰዎች ጋር መግባባት የሚችል / የምትችል ➣ ከጠዋት 12 እስከ ምሽት 5 ሰአት ነፃ የሆነ ※ ብዛት፦ 4 ※ የስራ ሁኔታ፦ ቋሚ ※ ፆታ፦ 3 ወንድ 1ሴት ※ ደመወዝ፦ በስምምነት (ጥሩ ደሞዝ) ለማመልከት፦…
መርከዘ ተውፊቅ የቁርአንና ተርቢያ ማዕከል የስራ መደብ፦ ኡስታዝ ※ ፆታ፦ ወንድ ※ ብዛት፦ 1 መስፈርት፦ ※ ቁርአን በተጅዊድ ሀፍዞ የጨረሰ ※ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው ※ ሙኽተሶራት ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል ※ ልምድ ያለው ※ የቂርአት ፕሮግራም፦ አዳሪ ※ ደመወዝ፦ በስምምነት ※ አድራሻ፦ ቤተል ለማመልከት በሚከተለው ስልክ ያግኙን፦ 0913394022 0904574999 = የቴሌግራም ቻናል፦ https://…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。