#MoE ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ ለነበሩ ነባር ተማሪዎች ካደረገው ጊዜያዊ ምደባ ጋር በተያያዘ ለቀረቡ ቅሬታዎች ምላሽ ሰጥቷል። በጊዜያዊነት የተመደባችሁበትን ዩኒቨርሲቲ ለመመልከት 👇 https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ የምደባ መረጃችሁ በቀጥታ ለየዩኒቨርሲቲዎቹ የሚላክ ሲሆን፣ ተቋማቱ በሚያወጡት የጥሪ መርሐግብር መሠረት በጊ…
UNI-CAMPUS
频道ትክክለኛ እና ፈጣን የሆኑ ትምህርታዊ መረጃዎችን ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ! get daily educational information in ethiopia🇪🇹 join us Active users since 2016🗓 📩 @Trxhhh1
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 4.7
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 1.1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
#KUE በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታችሁን እንድትከታተሉ በትምህርት ሚኒስቴር የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 05 እና 06/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ውጤት ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው…
(无文本内容)
#MaddaWalabuUniversity በ2019 ዓ.ም በመደበኛ መርሐግብር መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ስትከታተሉ ቆይታችሁ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ጥቅምት 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ በዩኒቨርሲቲው ዋና ካምፓስ ትምህርት ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገልጿል። ለም…
(无文本内容)
#AssosaUniversity በ2019 ዓ.ም አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ 1ኛ ዓመት ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 16 እና 17/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና…
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。