Hawlet Ahmed

频道
@hawla_Ahmed · 书籍 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

Finance and Market

广告 A
最近同步 4 天前
收录于 2026-10-11
订阅数 6,213 7 日 +59 · 30 日 —
30 天平均曝光 3,050 近 24h 1,887
互动率(ERR) 30.4% 7 天发帖 1
广告投放评级 A Ads Index 75

订阅数趋势

10-17 14:33 → 10-25 06:25 · 区间变化 +59

最低 6,154 最高 6,213 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
30.6
平均评论
0
平均转发
2.6
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
1

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ከሳምንት በፊት በተጠናቀቀው ''የአስመጪነት ንግድ (Import Trade from A to Z)'' ስልጠና ላይ የ Dashen Bank የዓለማቀፍ ባንክ አገልግሎት ክፍል (International Banking Department) በኢምፖርት ንግድ ውስጥ ወሳኝ ስለሆነው የባንኮች ሚና ሰፊ ትንታኔ ሰጥቶናል። ባንኩን እና ማብራሪያ ያቀረቡልንን የዳሸን ባንክ ኃላፊዎችና ሰራተኞች በእጅጉ እናመሰግናለን። ቀጣዩ ዙር ስልጠና…

2026-10-24 19:14 👁 1,887 👍 6 💬 0 ↗ 6

የኮምፒውተር ኪቦርድ ቁልፎች መጠናቸው ስታንዳርድ አለው። አንድ ጣቱ በጣም ወፍራም የሆነ ሰው ሁለት ቁልፎችን የመጫን ወይም ያልተፈለገ ፊደል ወይም ቁጥር የመንካት ዕድሉ ሰፊ ነው። በዚህም ስህተት ይፈጠራል። በፋይናንስ ገበያ ውስጥ የወፍራም ጣት ጦስ ''Fat Finger Error'' የሚባል ነገር አለ። 😄 ኪቦርድ በመጠቀም መረጃ ሲገባ ስህተት መፈጸም ወይም በማውስ (mouse) ያልተፈለገ ቁልፍ ክሊክ በማድረግ…

2026-10-17 17:34 👁 2,383 👍 51 💬 0 ↗ 1

ቁጥር እንደ ጠላት መታየት የለበትም። እንደ ቁጥር ትክክለኛ ውሳኔ መስጫ ኃይል የለም። አንድ ቢዝነስ የሚያስተዳድር ሰው (የራሱን ወይም የሌሎች) ያቀደውን ያህል ገቢ ቢያገኝም፣ ወጪው ከቁጥጥር ውጪ በመሆኑ የዓመቱ መጨረሻ ትርፍ ሊመነመንበት ይችላል። ችግሩ የገቢ ማነስ ሳይሆን፣ የማይታዩ ትናንሽ ወጪዎች ድርጅቱን እየበሉት መሆናቸውን ባለማስተዋሉ ነው። ትርፋማነትን ለመጨመር ገቢን ብቻ መጨመር በቂ አይደለም። ት…

2026-10-16 14:26 👁 2,461 👍 13 💬 0 ↗ 4

ባለፈው ሳምንት ያጠናቀቅነው የታክስ ስልጠና ከሰልጣኞች እንደተሰጠን ግብረ-መልስ ''በጣም ግሩም'' ነበር። (የሰልጣኞቻችን privacy ለመጠበቅ ፎቶ ስናነሳ አስፈቅደን እና ፊታቸው በተቻለ መጠን እንዳይታይ አድርገን ነው።) 😊 ቀጣይ ሳምንት የራሳቸውን ቢዝነስ ለሚያስተዳድሩም ሆነ በድርጅቶች ውስጥ በኃላፊነት ተቀጥረው ለሚያገለግሉ ወሳኝ የሆነውን የፋይናንስ ጉዳይ የምናሰለጥን ይሆናል። ጥቂት ክፍት ቦታዎች ስላ…

2026-10-12 12:32 👁 3,015 👍 12 💬 0 ↗ 1

ይሄ ኦክስፎርድ ዲክሽነሪ ልዩ ትዝታ ስላለው ነው የተቀመጠው። እንጂ የወረቀት ኅትመት ዲክሽነሪ አሁን ማን ይጠቀማል? የልጆቼ መጽሐፍ መደርደሪያ ላይ አውቄ ነው ያስቀመጥኩት። ''ይሄ ዲክሽነሪ ለ'ኔ ልዩ ቦታ ነው ያለው...'' ብዬ ለ 1000 ምናምነኛ ጊዜ ለልጆቼ ለመናገር ስጀምር ''ኧረ እናቴ በቃ ሸመደድነው እኮ! ለመጀመሪያ ጊዜ የምትነግሪን ነው የሚመሥለው እኮ! ኧረ ፍቺ...'' የአማራ ክልል ትምህርት ቢ…

2026-10-12 02:13 👁 2,896 👍 65 💬 0 ↗ 3

(无文本内容)

2026-10-12 02:13 👁 2,193 👍 2 💬 0 ↗ 1

በኢፌዴሪ መንግሥት አዲሱ ካቢኔ ውቅር በሁለተኛነት ተስፋ ያደረግሁበት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ የዶ/ር ፍሰሃ ይታገሱ ሹመት ነው። በመንግሥት ካቢኔ ውስጥ የረዥም ዓመታት ልምድ ያላቸው ሚኒስትሮች መገኘት ወሳኝ ነው። አብዛኛው የካቢኔ አባላት በዕድሜም፣ በትምህርትም፣ በሥራ ልምድም በሰል ያሉ ቢሆኑ ለአገር እጅግ ጠቃሚ ነው። እንዲህም ሆኖ ወጣት ሚኒስትሮችን መሾም በርካታ ጥቅሞች አሉት። እንደ ኢትዮጵያ ያሉ አብዛኛ…

2026-10-09 23:32 👁 2,692 👍 36 💬 0 ↗ 1

(无文本内容)

2026-10-09 23:32 👁 2,457 👍 4 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。