Dn Abel Kassahun Mekuria

频道
@Dnabel · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ይህ ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ የተለያዩ ትምህርቶችን የሚያገኙበት በባለቤቱ የተከፈተ ቻነል ነው። ይወዳጁን ለፌስቡክ ገጽ https://www.facebook.com/AbelKassahunMekuria12?mibextid=ZbWKwL ለyoutube https://youtu.be/s6Cn-jMYjrk?si=Tw7lXr62xkGQtL9_ ለInstagram https://www.instagram.com/abelkassahunm?igsh=OW

广告 A
最近同步 5 天前
收录于 2026-10-11
订阅数 1.9万 7 日 +53 · 30 日 —
30 天平均曝光 6,918 近 24h 3,828
互动率(ERR) 20.5% 7 天发帖 5
广告投放评级 A Ads Index 81

订阅数趋势

10-17 14:41 → 10-25 06:47 · 区间变化 +53

最低 1.9万 最高 1.9万 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
200.1
平均评论
3.9
平均转发
24.1
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
1

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

እግዚአብሔርም በአደባባይ የማይወቅሰን ፍቅር እንጂ እልህ እንዳያሸንፈን ነው። ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ: “ጥፋተኛን ሰው የፈለገ ብትወቅሰው የኅሊናውን ያህል ግን ከሳሽ ልትሆንበት አትችልም” ይላል። አንተ ስታገኘው ይሆናል “እንዲ አደረግህ” ብለህ ጥፋቱን የምትነግረው፤ ሕሊናው ግን የትም ሸሽቶ ሊያመልጠው በማይችል በማያቋርጥ ጩኸት ቀን እና ሌት ይወነጅለዋል። https://t.me/Dnabel

2026-10-23 22:39 👁 1,846 👍 109 💬 0 ↗ 24

የአርሲ ክርስቲያኖችን (ራሳችንን) ባሰብን ጊዜ! #በተደጋጋሚ ክርስቲያን ወንድም እና እኅቶቻችን ላይ እየሆነ ያለውን ሳስብ፣ ከግሪካዊው ኤዞፕ ተረቶች አንዱ ትዝ ብሎኝ ይህን ግጥም አስጫረኝ። አንድ ጊዜ ቀበሮ በግን ምግቤን ሰርቃ በላችብኝ ብሎ በሐሰት በመክሰስ ሸንጎ ፊት አቆማት። በጓም እየተገረመች “ኸረ እኔ ሣር እንጂ ሥጋ አልበላም። ምን ብዬ የእርሱን ምግብ እሰርቃለሁ” አለች። ነገር ግን የፍርድ ቤቱ ዳኛ…

2026-10-22 18:41 👁 3,260 👍 193 💬 1 ↗ 22

“እግዚአብሔር እረኛዬ ነው!”

2026-10-20 23:21 👁 4,189 👍 313 💬 9 ↗ 27

“ ‘ወዳጄ ሆይ፥ የሰርግ ልብስ ሳትለብስ እንዴት ወደዚህ ገባህ?’ አለው እርሱም ዝም አለ” ማቴ 22:12 እንደ ቅዱስ እስጢፋኖስ ይህን የይቅርታ ልብስ ካለበስን ወደ ሰርጉ ማን ያስገባናል? ጌታ ሆይ ለዚህ የሰርግ ልብስ የተገባን አድርገን!!!

2026-10-20 16:55 👁 4,474 👍 199 💬 3 ↗ 19

የምቹ ጊዜ እና የሰንበት ብቻ ክርስቲያን አንሁን!

2026-10-18 15:04 👁 5,372 👍 260 💬 1 ↗ 34

“እርሱ ግን መሐሪ ነው፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር አላቸው፥ አላጠፋቸውምም፤ ቍጣውንም መመለስ አበዛ፥ መዓቱንም ሁሉ አላቃጠለም” መዝሙር 78:38

2026-10-16 15:43 👁 5,878 👍 223 💬 6 ↗ 16

እንደማይድን የተነገረንን የሥጋ ቁስል እንኳ “በምናልባት” ተስፋ የምንንከባከብ ከሆነ፣ የሚድነውን የነፍስ ቁስል ቶሎ ለማድረቅ እንዴት ዳተኞች ሆንን?

2026-10-14 17:51 👁 6,384 👍 208 💬 0 ↗ 19

አሜን፤ አእምሯችን ሁልጊዜ ያልለመደውን ወይም አዲስ የሆነን ነገር ስናስተምረው በቀላሉ ለመቀበል ዝግጁ አይሆንም። ዝግጁ አለመሆኑን ወይም መጨናነቅ እንደማይፈልግ ደግሞ ከሚያሳይባቸው መንገዶች መካከል አንዱ መፍዘዝ እና ቶሎ ተዳክሞ እንቅልፍ እንቅልፍ ማለት ነው። በአጭሩ “ተወኝ” ማለቱ ነው። ታዲያ ለዚህ ጥያቄው መልሳችን መጽሐፉን አጥፎ ወደ አልጋ መሄድ ከሆነ አእምሯችን መጽሐፍ ማንበብን መቼም ሊለምደው እና…

2026-10-14 04:26 👁 6,691 👍 148 💬 5 ↗ 20

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。