🔷ጋብቻ ከኢስላም አስተምህሮ አንዱ ነው ኢማም አህመድ ብን ሐንበል - ረሂመሁሏህ - እንዲህ አሉ:- "ያለጋብቻ ብቻን መኖር ፣ በምንም መልኩ የእስልምና አስተምህሮ አይደለም።" እንዲህ ብሏል :- "ከጋብቻ ውጭ ወደሌላ ነገር የሚጠራህ ሰው ከእስልምና ውጭ ወደሌላ ነገር ጠርቶሃል።" المغني لابن قدامة ٣٤١/٩ https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة
የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ
频道互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 10.3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 231
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
🔷በሌሊት ውስጥ የሚደረግ ዱዓ ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያ - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ብለዋል :- "በሌሊት ውስጥ የሚደረግ ዱዓ በሶላት የተገደበ አይደለም። ይልቁንም በዚህ ወቅት (ጌታውን) የተማጸነ ምላሽ ያገኛል - በሶላት ውስጥም ይሁን አይሁን። ምክንያቱም አሏህ የሚከተለውን ተናግሯል :- هَلْ مِن دَاعٍ فأسْتَجِيبَ لَه؟ "እኔን የሚማጸን አለን? ምላሽ የምሰጠው?" ይህ ደግሞ ማንኛውንም ዱ…
قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله-: " الدعاء في جوف الليل غير مقيد بالصلاة، بل من دعا في هذا الوقت استجيب له، سواء كان في صلاة أو خارجها، لأن الله قال: (هل من داعٍ فأستجيب له؟)، وهذا يشمل كل داعٍ ". 📚مجموع الفتاوى ٣٧٧/٢٢
🕐🆕ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም🎁 🗓የሚቀርብበት ጊዜ - ጥቅምት 14 ቅዳሜ ምሽት ➡️ተጋባዥ መሻኢኾች:- 1⃣ሸይኽ ሐሰን ገላው ሐሰን(🇧🇼) 🎧🔖በዲን ላይ መፅናት🔖 ⏰️ሰአት:- በኢትዮ. አቆጣጠር 3:00 2⃣ሸይኽ አቡዘር ሐሰን (🇧🇼) 🎧🔖በሰለፍዮች መካከል መከባበርና መተዛዘን🔖 ⏰️ሰአት:- በኢትዮ. አቆጣጠር 4:00 ➡️ይህ ብርቅዬ ፕሮግራም እንዳያመልጥዎ:: 👈👥ለሌሎችም ሸር በማድረግ ከቤተሰብዎ ጋር ይከታተሉ ይሳ…
" التعليقات الأثرية على شرح عقيدة الواسطية " " አተዕሊቃቱል አሰሪያህ አላ ሸርሂ አቂደቲል ዋሲጢያህ " አዘጋጅ :- ሸይኽ አህመድ ብን የህያ አንነጂሚ ደርሱን የሚሰጠው :- በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ ክፍል= 42 የባህርዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq የኪታቡ ሊንክ https://t.me/alateriqilhaq/6761 كن على بصيرة
የጁምዓ ኹጥባ(ምክር) ሶሀቦች ያላቸው ክብር እና ደረጃ ሰእድ አብዱለጢፍ (ሀፊዘሁሏህ) 12 جمادى الأولى ١٤٤٨ هـ ባህርዳር ቡኻሪ መስጂድ የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ https://t.me/alateriqilhaq
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。