👉 ለቅርቢቱ አለም ሀብት የሚሰበስብ ሰው ዐቅል የሌለው ነው ። እናታችን ዓኢሻ – ረዲየላሁ ዐንሃ – ባወራችውና ኢማሙ አሕመድ በዘገቡት ሶሒህ በሆነ ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይላሉ : – " الدنيا دار من لا دار له ، ومال من لا مال له ، ولها يجمع من لا عقل له " أخرجه الإمام أحمد في مسنده بسند صحيح " ዱንያ ሀገ…
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
频道السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 42.2
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 437
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
የፈትሕ ምእራፍ ክፍል 03 " እርሱም ያ በመካ ውስጥ በእነርሱ ላይ ካስቻለችሁ በኋላ እጆቻቸውን ከእናንተ ላይ እጆቻችሁንም ከእነርሱ ላይ የከለከለ ነው ፡፡ አላህም የምትሠሩትን ሁሉ ተመልካች ነው "፡፡ የሚለውና ሌሎችም የተብራሩበት ።
👉 አላዋቂ ማለት ባወቀው የማይሰራ ነው ! قال سفيان بن عيينة – رحمه الله – " أجهل الناس من ترك ما يعلم، وأعلم الناس من عمل بما يعلم، وأفضل الناس أخشعهم لله عز وجل " مسند الدرمي ص (342) ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህ የተባለ ሊቅ እንዲህ ይላል : – " አላዋቂ ማለት ባወቀው መስራት የተወ ነው ። አዋቂ ሰው ማለት ባወቀው የሰራ ነው ።…
(无文本内容)
🔵 የአዲስ ደርስ ማስታወቂያ ዘወትር ጁሙዐህ ምሽት ⏰ ከ3:00 እስከ 4:00 ሰአት በኢትዮጵያ አቆጣጠር ( ማሻሻያ ሊኖር ይችላል) ኢንሻ አላህ ከዛሬ ጀምሮ 📚 የኪታቡ አይነት: ፈድሉል ኢስላም 📝 ፀሐፊ: ሸይኹል ኢስላም ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲልወሃብ 🏙 ቦታ: አልኢስላሕ ኦንላይን 🎙 ኡስታዝ አቡ ሐመዊየህ ሸምሱ ጉልታ ሐፊዘሁላህ https://t.me/alislaah_online
✅ ከአላህ ውጪ ያለን አካል ከሚያመልክ ሰው ህይወት የእንሰሳ ህይወት ይሻላል ። يقول ابن القيم – رحمه الله – " ولا حياة لمن أعرض عن الله واشتغل بغيره، بل حياة البهائم خير من حياته " الداء والدواء ص (84) ኢብኑል ቀይም – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : – " አላህን ትቶ ከአላህ ውጪ ያለን ( እያመለከ) ጊዜውን ያጠፋ ሕይወት የለውም ። ይ…
🔊 ❨3❩የጁሙዓ ኹጥባ ርዕስ፦“ የሺርክ አደገኝነት” 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ 🕌 ሌራ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ 🗓 ጁማዱል ኡላ (12/5/1448) t.me/Imamu_Ahmed1448 t.me/Imamu_Ahmed1448
የፈትሕ ምእራፍ ክፍል 02 " ከአዕራብ ሰዎች እነዚያ (ከዘመቻ) ወደ ኋላ የቀሩት ለአንተ «ገንዘቦቻችንና ቤተሰቦቻችን አስቸገሩን ፤ ስለዚህ ምሕረትን ለምንልን፤» ይሉሃል ፡፡ በልቦቻቸው ውስጥ የሌለውን ነገር በምላሶቻቸው ይናገራሉ ፡፡ (አላህ) «በእናንተ ላይ ጉዳትን ቢሻ ወይም በእናንተ መጥቀምን ቢሻ ከአላህ (ለማገድ) ለእናንተ አንዳችን የሚችል ማነው ? በእውነቱ አላህ ፤ በምትሠሰሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。