💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

频道
@https_Asselefya1 · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

广告 B
最近同步 2 天前
收录于 2026-10-12
订阅数 1.4万 7 日 -93 · 30 日 —
30 天平均曝光 2,725 近 24h 1,272
互动率(ERR) 9.2% 7 天发帖 3
广告投放评级 B Ads Index 62

订阅数趋势

10-13 11:50 → 10-27 20:50 · 区间变化 -93

最低 1.4万 最高 1.4万 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
0
平均评论
0
平均转发
10.3
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
4

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

" ተፅዕኖ ፈጣሪ፣ አስተዋይ፣ የተማረች፣ በሥራ የምትተጋ፣ ቅን፣ አማኝ፣ ጠንካራ፣ ውድና ራሷን የምታውቅ ሴት ሁኚ። ውበትሽ በፊትሽ ብቻ እንዲወሰን አትፍቀጂ፤ በባዶ ሙገሳና በርካሽ ሽንገላ የምትማረክ ሴት ብቻ አትሁኚ።ዕውቀትሽን አሳድጊ፣ ማንነትሽን ገንቢ፣ እሴትሽን ጠብቂ፤ በክብርሽና በማንነትሽ የምትታወቂ ሴት ሁኚ። አንቺ ውብ ፊት ብቻ ሳይሆን፣ ውብ አእምሮ፣ ጠንካራ ማንነትና የተከበረ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ።…

2026-10-26 18:02 👁 864 👍 0 💬 0 ↗ 16

« እህቴለአላህ ብዬ እወድሻለሁ ተብለዉ በonline የሚጀምሩ ዉደታዎች አብዘሀኞቹ ከonline ጠፋ ሲባል ተቆርጠዉ ይቀራሉ! እና ብዙ ልባችሁ አትክፈቱ ለማለት ያክል ነዉ! ዉደታ የልባሞች ስራ ብቻ ነች። የምላሰኞች አይደለችም።» = t.me/https_Asselefya1

2026-10-24 14:57 👁 1,687 👍 0 💬 0 ↗ 15

«አላህ ከፍ ሊያደርግህ ሲፈልግ ምቀኛን ይልክልሃል» ይላል ዛሬ ያነበብኩት የ አረብኛ ጥቅስ። በነገራችን ላይ ምቀኛ ከሌላችሁ አታድጉም። በህይወታችሁ ላይ እንቅፋት የሚፈጥሩና ስኬታችሁን የማይወዱ ሰዎች መኖራቸው የተሻለ ደረጃ ላይ እንድትደርሱ የሚገፋፋችሁ ትልቁ ሞተር ነው። የእነሱ ትችት እና ምቀኝነት እናንተን ወደ ኋላ ከመጎተት ይልቅ፣ የበለጠ ጠንክራችሁ እንድትሰሩና አላህ ወዳዘጋጀላችሁ ከፍታ እንድትወጡ መን…

2026-10-24 14:00 👁 1,265 👍 0 💬 0 ↗ 5

የሰው ሐቅ...

2026-10-20 15:43 👁 2,727 👍 0 💬 0 ↗ 10

"ወደ ልጅነት ተመልሰናል#ከብቶች ጥበቃ🤗 =

2026-10-20 14:50 👁 3,094 👍 0 💬 0 ↗ 5

የገጠሩ አዝመራ #ዉበት

2026-10-20 14:49 👁 2,828 👍 0 💬 0 ↗ 4

« ሴት ሆይ፣ ምናልባት ዛሬ የምትያዪው ሁሉ ጨለማ ይሆናል፤ ግን ጨለማው የመጨረሻሽ አይደለም። ትዕግስትሽን አጠንክሪ፣ ዱዓሽን አትተዪ፣ በአላህም ላይ ያለሽን ተስፋ አትስበሪ። አንድ ቀን ዛሬ ያስለቀሰሽን ነገር በልብሽ ላይ ምስጋናን እንዲያመጣ አላህ ይለውጠዋል። 🤲🏻🌷 =

2026-10-19 15:41 👁 3,196 👍 0 💬 0 ↗ 18

ሰለዋት ማብዛት… የእድሜና የስራ በረካን ያመጣል፣ ለብዙ አህዋሎች መስተካከልም ምክንያት ይሆናል። ኢብኑል ቀይዪም "ጀላኡል-አፍሀም" በተሰኘው መፅሃፋቸው 245 ገፅ ላይ ይህንን ሀሳብ አስፍረዋል። አስበህው ታውቃለህ..? ነብይህ ላይ የምታወርደው ሰለዋት… በስምህ ሲደርሳቸው… እገሌ የእገሌ ልጅ ተብሎ … አላህም በአስር እጥፍ አንተ ላይ እዝነቱን ሲያሰፍን… ደስ የሚል ስሜት አለው… ነብይህ በሰለዋት ብዛት ያውቁ…

2026-10-16 13:02 👁 3,634 👍 0 💬 0 ↗ 15

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。