(无文本内容)
اقرأ (አንብብ )
频道☞ዒልም ከባድ ሀላፊነት ነው። ሀላፊነቱን በአግባቡ ለመወጣት የፈለገ ሰው ዒልሙን ወደተግባር ሊቀይረው እንድሁም ያወቀውን በቻለው አቅም ለሌሎች ሊያስተላልፍ ይገባል። «ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ።»🙏 ሀሳብ እና አስታያየት ካላቹ @ibro_smile ወይም @anbeb_islamic_bot ላይ ማካፈል ትችላላችሁ
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 11.6
- 平均评论
- 1.2
- 平均转发
- 3.2
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ቀን 48🖤 ቢስሚላህ ለቀናችን በረካ እና ደስታ የምትሆነንን ቅመም እንውሰድ🤌✨ @anbeb_islamic
አላህ ከሚሰጠን ፀጋዎች መሀከል ውድ ሰዎች , ጓደኞች ናቸው ። ሷሊህ ሲሆኑ ደግሞ በእነሱ መገኘት ጎዶሎ ይሞላል ሀዘን ይረሳል አላህ ይታወሳል። ብቻ በመኖራችሁ ፣በመደወላቹ ፣ እኛን በማስታወሳቹ፣ ከባድ ሁኔታ ውስጥ ስንሆን አብሽሩ በማለታቹ የሆነ የምትሸፍኑት ቀዳዳ የምትሞሉት ክፍተት አለና አላህ ያኑራችሁ ። አላህ ሲወድህ ሰው ነው የሚሰጥህ ይባላል አልሃምዱሊላህ✨
ወጣቱ አለ አይደል በቃ life አክብዶበታል depression,stress ምናምን ነው እየገደለን ያለው አንድም እና እባካቹ እዚ ያላችሁ ወጣቶች ናችሁ ነገን ሳይሆን ዛሬን እንኑር ወንድሞቼ 💔😓
አንዳንድ ሞት ያስደነግጠኛል። ሞት ከምናስበው በላይ ቅርብ ነው 🖤 የእኩያዬን ወይም የወጣት ሰውን ሞት ስሰማ የኔም ቀን እንደራቀ ይሰማኛል Honestly, ሞትን በጣም እፈራለሁ። Sometimes, I wish ምን እንደሚሆን ሳላውቅ፣ ሳልረዳው በሰላም ብሞት But one thing I keep reminding myself is that death is part of life. ሞት እንዳለ ማስታወስ ሕይወትን በተለየ መንገድ…
“አንተ የደካሞች ጌታ ነህ ፣ ለማን ነው የምትተወኝ?” ነብያችን ﷺ ናቸው ጧኢፍ ላይ በተደበደቡበት አጋጣሚ ይሄን ያሉት። እኔም አልኩኝ: አላህ ሆይ! አንተ የደካሞች ጌታ ነህ ፣ ለማን ነው የምትተወኝ...
Daily therapy 923🤍 @anbeb_islamic
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。