የአፍሪካ አካዳሚ ዲፕሎም ፕሮግራም - የሶስተኛው ዙር ቻናል

频道
@africaaca · 教育 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

@Ethio_africaacademy ማንኛውንም አይነት ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለዎት በዚህ አድራሻ ያድርሱን

暂无评级
最近同步 20 小时前
收录于 2026-10-12
订阅数 2万 7 日 -89 · 30 日 —
30 天平均曝光 4,960 近 24h 0
互动率(ERR) 0.0% 7 天发帖 0
广告投放评级 — Ads Index —

订阅数趋势

10-20 08:02 → 10-29 11:15 · 区间变化 -89

最低 2万 最高 2万 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
45.5
平均评论
0
平均转发
9
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ተፍሲርና ተደቡር 📖 የቁርኣን ዋነኛ ዓላማ፦ አላህ ቁርኣንን ያወረደው በድምፅ ብቻ እንድንቀራው ሳይሆን፣ ዋናው ግቡ አንቀጾቹን ረጋ ብለን እንድናስተነትን (ተደቡር እንድናደርግ) እና በውስጡ ባለው እውነት ህይወታችንን እንድንመራ ነው። 🎁 በረካው የሚገኘው በማስተንተን ውስጥ ነው፦ መጽሐፉ «ሙባረክ» (የተባረከ) ተብሎ ተገልጿል፤ ይህ በረካ የሚከፈተው ደግሞ አንቀጾቹን አንብበን ወደ ልባችን ስናስገባቸውና ትርጉማ…

2026-10-12 01:04 👁 4,454 👍 51 💬 0 ↗ 10

✨ ጁመዓ ሙባረክ! 🕌 አላህ ዱዓችንን የሚሰማበት፣ በረከቱን የሚያወርድበት እና ልባችንን በደስታ የሚሞላበት የተባረከ ቀን ይሁንልን። መልካም ዕለት! ✨

2026-10-09 03:01 👁 5,466 👍 40 💬 0 ↗ 8

(无文本内容)

2026-09-15 21:54 👁 1.1万 👍 33 💬 0 ↗ 49

አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ 3ኛ ዙር አፍሪካ አካዳሚ ሰርተፊኬት ያልወሰዳችሁ ተመራቂዎች ስማችሁ የተገለፀው ሰርተፊኬት የታተመላችሁ ሲሆን ቤተል ተቅዋ መስጂድ ወደ ዌራ በሚወስደው መንገድ ብሉ ፋርማሲ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ ሄዳችሁ መውሰድ ትችላላችሁ፣ ስማችሁ የሌለም ከተጠቀሰው ቦታ ሄዳችሁ ፕሪንት አስደርጋችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

2026-09-15 21:54 👁 9,978 👍 66 💬 0 ↗ 71

የጁመዓ ቀን ሱናወች 🧼 ገላን መታጠብ : ንጹህ ልብስ መልበስ እና ሽቶ መጠቀም። ​📖 ሱረቱል ካህፍን መቅራት: በዕለቱ ወይም በሌሊቱ አጠናቆ መቅራት። ​✨ ሶለዋት ማብዛት: በነቢዩ (ﷺ) ላይ ሶለዋት ማውረድ። ​🕌 ወደ መስጊድ በማለዳ መሄድ: ኹጥባ ሳይጀመር በጊዜ መገኘት። ​👂 ኹጥባን በፅጥታ ማዳመጥ: ኢማሙ ሲናገር ጭጭ ብሎ ማዳመጥ። ​🤲 ዱዓ ማብዛት: በተለይ ከዐስር በኋላ እስከ መግሪብ ባለው ጊዜ። #አፍሪ…

2026-08-07 15:34 👁 1.4万 👍 65 💬 0 ↗ 12

🚨 ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ 🚨 በሚዲያው ዘርፍ የላቀ ችሎታ እና የፈጠራ አቅም ካሎት፣ አብረውን እንዲሠሩ እንጋብዛለን! በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ አመልካቾችን አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን፦ 🎙 1. ፕሮግራም አቅራቢ (Host) 📱 2. የዲጂታል ይዘት አዘጋጅ (Digital Content Producer) 🎬 3. የይዘት አዘጋጅ (Content Producer) ፍላጎቱ እና ልምዱ ካሎት አሁኑኑ ለማመልከ…

2026-07-27 17:18 👁 1.7万 👍 21 💬 0 ↗ 34

🎉🎊 አፍሪካ አካዳሚ ለተማሪዎቹ እና ለታዳሚዎቹ ባዘጋጀው ውድድር ላይ በመሳተፍ ታላላቅ ሽልማቶችን ያግኙ! 🕋 1ኛ ለወጣ፡ የዑምራ ጉዞ 💵 2ኛ ለወጣ፡ 50,000 ብር 💵 3ኛ ለወጣ፡ 30,000 ብር ዝርዝር መረጃውን ቪዲዮው ላይ ያገኙታል! #አፍሪካ_አካዳሚ T.me/africaacademy_4th

2026-07-17 01:15 👁 1.8万 👍 64 💬 0 ↗ 60

​⭐ ውድ ተማሪዎቻችን፣ ሰላም ለእናንተ ይሁን ​📲 ይህ ከአፍሪካ ቲቪ የቀረበላችሁ አጭር የዳሰሳ ጥናት (ፎርም) ሲሆን፣ የቴሌቪዥን ቻናሉን አገልግሎት ለማሻሻል ይረዳናል። ሁላችሁም ፎርሙን በመሙላት ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድትሰጡ አደራ እንላለን፣ https://docs.google.com/forms/d/10JEUQlktOrvzmjuvOTwU1SdEGstaW0NrpWbcQVdbcsQ/edit

2026-06-27 13:34 👁 2.1万 👍 49 💬 0 ↗ 30

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。