አንድ ሰው ስለ ክርስቶስ ብዙ መረጃ ሊያውቅ ይችላል። የተወለደበትን ቦታ፣ ያስተማረውን ትምህርት፣ የፈጸማቸውን ተአምራትና የተሰቀለበትን ሁኔታ በትክክል ሊዘረዝር ይችላል። ይህ መረጃ ጠቃሚ ነው፤ ሆኖም የነገረ ክርስቶስ ትምህርት በዚህ ብቻ አይጠናቀቅም። የሚከተሉትንም መረዳት አለብን፦ ➢ክርስቶስ ለምን ሥጋን እንደ ነሣ፤ ➢መለኮታዊነቱና ሰውነቱ በተዋሕዶ ምን ማለት እንደሆነ፤ ➢የመስቀሉና የትንሣኤው ምሥጢር ለድ…
🕊¹²[ Deacon Gos'a Tola Official Channel ]¹²🕊
频道ይህ “Deacon Gos'a Tola Official Channel” የሚለው፣ የኔ የዲያቆን ጐሥዓ ቶላ ትክክለኛ ገጽ ነው። በዚህ ገጽ ላይ ያስተምራሉ ቁም-ነገር ያስጨብጣሉ ብዬ የማስባቸውን ማንኛውንም የእራሴን ጽሑፋት የማቀርብበት Channel ነው። ወዳጄ ስታነብ ታውቃለህ፣ እራስህን ትመለከታለህ፣ ክፉና ደጉን ትለያለህ። ወዳጆች ቴሌግራማችንን ለመልካም ነገር እንጠቀምበት ዘንድ መልካሙን ሁሉ እንመኝ።
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 8.3
- 平均评论
- 0.5
- 平均转发
- 4.6
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 14
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
📖 ነገረ ክርስቶስ ለቅምሻ | በዲያቆን ጐሥዓ ቶላ!!! 📖 ክፍል፦፫[3] ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✨ የነገረ ክርስቶስ ትርጉም ✨ ነገረ ክርስቶስ የሚለው አገላለጽ ሁለት ዋና ክፍሎች አሉት፤ እነሱም "ነገረ" እና "ክርስቶስ" ናቸው። "ነገረ" የሚለው በዚህ አገላለጽ ውስጥ ስለ አንድ ጉዳይ የሚቀርብ ትምህርት፣ ማብራሪያ፣ ጥናት ወይም ተዛማጅ የዕውቀት ዘርፍ የሚያመለክት ነው። "ክርስቶስ" ደግሞ በግሪክኛ…
🌸 የዕለቱ መርሐ-ግብርና ሰዓቱ!!! 🌸 🌹 ነገረ ክርስቶስ ለቅምሻ! 🔻ዘወትር፦#እሑድ እና 🔻ዘወትር፦#ሐሙስ 🔻ሰዓት፦#ከምሽቱ፦3፥30 ጀምሮ 👉በኋላ 3፥30 ላይ ይለቀቃል።
🗯 ያለፈውን ሕይወትህን በሙሉ በጸጸት አትመልከተው። ከስህተትህ ተማር፤ ያገኘኸውን በረከት አመስግን፤ የጎዳኸውን ሰው ይቅርታ ጠይቅ፤ የሚወዱህን ሰዎች አክብር፤ ዛሬ ያለህን እድል በመልካም ተጠቀምበት። የሕይወት ጥበብ ያለፈውን መቀየር አይደለም፤ ያለፈው እንዲያስተምርህ መፍቀድና የዛሬን ሕይወት በተሻለ ጥበብ መኖር ነው። ያኔ በልጅነትህ እንደ ቀልድ የቆጠርከው ነገር ዛሬ የሕይወት ትምህርት ሆኖ ከተገለጠልህ፣ ይ…
🗯 እንዲህ እያልን እድሜያችን ይሄዳል። እኛ ግን የምንኖረውን ቀን ከመደሰት ይልቅ ያልደረስንበትን ቦታ እናስባለን። ያለንን ከማየት ይልቅ የሌለንን እንመለከታለን። የተሰጠንን ከማመስገን ይልቅ ያልተሰጠንን እንቆጥራለን። ከዚያ አንድ ቀን ወደ ኋላ ተመልሰን ስንመለከት፣ ያኔ የነበረን ጊዜ እንዴት እንዳለፈ እንገረማለን። የልጅነት ቀናት አለፉ፤ የወጣትነት ዓመታት እየተቀየሩ ነው፤ ከእኛ ጋር የነበሩ ሰዎችም የሕይወ…
🌿📜 የሕይወት ትምህርቶች!!! 📜🌿 ክፍል 5 ✍️ በዲያቆን ጐሥዓ ቶላ | By Deacon Gos'a Tola!!! + ያኔ ከኃላፊነት ለመሸሽ እንመኝ ነበር፤ ዛሬ ግን የኃላፊነት ውስጥ የተደበቀውን የሕይወት ምስጢር እየተማርን ነው!!! + 🗯 ያኔ ለመሆን የምንጓጓለት ነገር፣ ዛሬ ለመሸከም የምንታገልለት ኃላፊነት ሆነ። በልጅነታችን ትልቅ ሰው መሆን እንፈልግ ነበር። የምንፈልገውን ለመግዛት፣ የምንመኘውን ለማድረግ፣…
🌿📜 የሕይወት ትምህርቶች!!! 📜🌿 ክፍል 5 ✍️ በዲያቆን ጐሥዓ ቶላ | By Deacon Gos'a Tola!!! + ያኔ ከኃላፊነት ለመሸሽ እንመኝ ነበር፤ ዛሬ ግን የኃላፊነት ውስጥ የተደበቀውን የሕይወት ምስጢር እየተማርን ነው!!! +
🌿📖 ሰንበተ ክርስቲያን ቅድስት 📖🌿 ✨ ዕለተ እሑድ — የጌታ ቀን ✨ ✍️ በዲያቆን ጐሥዓ ቶላ | By Deacon Gos'a Tola!!! 🌿 እሑድ የሳምንቱ መጀመሪያ ብቻ አይደለችም፤ ለክርስቲያን የትንሣኤ ድል፣ የአዲስ ሕይወት ተስፋና የነፍስ መታደሻ ምልክት ናት። እሑድን በቀን መቁጠሪያ ላይ ብቻ የሚያይ ሰው የዕለቱን ስም ያውቃል፤ በእምነት የሚያስተውላት ግን የትንሣኤዋን ትርጉም ይረዳል። እሑድ የሞት የመጨረ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。