💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መ…
ኩራዝ
频道እንኳን ደህና መጣችሁ"Welcome! ፨የዚህ ቻናል ዋና አላማ አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር ታስቦ የተከፈተ ነው "ሳትማሩና መጻሕፍት ሳታነቡ የምታገኙት ዕውቀት አይኖርም" መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ከዚህ ቻናል ውጭ ሌላ ምንም አይነት ቻናልም ሆነ ተወካይ የለኝም ። "ሰው ለሰው ጥሩም ነው ጠሩም ነው" ለሀሳብ አስተያየት @Whibeslase
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 3.1
- 平均评论
- 0.1
- 平均转发
- 1.3
- 广告帖子(30 天)
- 1
- 广告占比
- 0.3%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔
የአቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ የማይጠገቡ ትምህርቶች ለማግኘት ተቀላቀሉ ታተርፉበታላችሁ 🙏 https://t.me/Father_advices
ሁሉም እኮ በጊዜው መሞቱ አይቀርም የሚያሳዝነው እኮ ሞቱ ሳይሆን አሟሙቱ ነው ቆይ ግን ለምንድነው እንደዚህ የተጠላነው😔 እሺ አዋቂዎች በድሏችሁ ይሆናል ግነሰ ህፃናትን ለመግደል ምን ይሆን ምክንያታቸው እኛም ዝም ብለን ሟቾች ሆንን አይይ አሁንስ ደግ ጊዜ ይመጣል ብዬ አልጠብቅም 😔
ሁላችንም አርፋጆች ነን አይደል😔 በጉጉት ለሚጠባበቀን አባታችን ዛሬ ነገ እያልን ቀጠሮ እያበዛን ባልንበት ሰዓት ጊዜ ያልተገኘን የዘገየን ያረፈድን ነን አይደል🥺 በእውነት እናሳዝናለን የሚጠቅመንን የሚበጀንን ትተን ጊዜያችንን በአልባሌ ነገር ጭርስ ካረግነው በኋላ ወደ እርሱ የምንሄድ አርፋጆች እውነት ይሄ ከንቱ ልባችን መቼ ይሆን ለአለም መማለሉን የሚተው መች ይሆን ክርስቶስን የምንመስል ክርስቲያኖች የምንሆን…
መዝሙር 37 ¹⁴ ኃጢአተኞች ሰይፋቸውን መዘዙ፥ ቀስታቸውንም ገተሩ ድሀውንና ችግረኛውን ይጥሉ ዘንድ ልበ ቅኖችንም ይወጉ ዘንድ፤ ¹⁵ ሰይፋቸው ወደ ልባቸው ይግባ፥ ቀስታቸውም ይሰበር።
በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በድጋሜ በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ 48 ንፁሃን ዜጎች ተገደሉ https://phoenix-browser.com?d=7520326481731659527
ዝም ማለት ምን መፍትሔ እንደማይፈይድ ባውቀውም አሁንም ዝም አልልም በአርሲ የደረሰው አደጋ ወገኖቻችንን ላይ የደረሰው አደጋ ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው ያለው እረኛ አልባ ህዝቦች ስለሆኑ የሚጮህላቸው አጥተዋል ። እኔ በአቅሜ በኩራዝ ቻናል ስም ሀዘኔን መግለጽ እፈልጋለሁኝ ። “ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን።” ሮሜ ፰፥፴፮ ያሉትን ይጠብቅልን የሞቱትን ነፍሳቸውን በአጸደ ገነ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。