ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

频道
@Abumuseab · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab

广告 B+
最近同步 1 天前
收录于 2026-10-12
订阅数 1.1万 7 日 +81 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,299 近 24h 972
互动率(ERR) 8.6% 7 天发帖 43
广告投放评级 B+ Ads Index 68

订阅数趋势

10-13 20:59 → 10-28 13:26 · 区间变化 +124

最低 1.1万 最高 1.1万 3 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
5.8
平均评论
0.9
平均转发
5.7
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
64

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

↪️አስታውሱ እንዳትረሱ 👉ዛሬ እሮብ ነው ➫የአጨዳ ዘመቻውን ታሪክ ሰርተን በጧት ጨርሰን አጠናቀን ለመመለስ በጧት እንውጣ እያልኩኝ ከቦታው ላይ ለመገኘት ላሰብን 🟢ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር ከታች በተጠቀሰው ➧በዚህ ደውሎ የአጨዳ ቦታውን ፍንጭ ማወቅ ይቻላል 👉 0910869658 ባረከሏሁ ፊኩም ⤵️⤵️ https://t.me/hussenhas

2026-10-28 11:47 👁 188 👍 0 💬 0 ↗ 0

ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን በዳሩሱና ያደረገው ኹጥባ https://youtu.be/WD_TQP7O_5w?si=GWt553TQdq9U5Jf-

2026-10-28 06:14 👁 392 👍 3 💬 1 ↗ 2

የዑለማኦች ሞት ------------ ኢብኑ መስዑድ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ አሉ ፦ « የዓሊም ሞት በኢስላም ውስጥ የሚፈጠር ክፍተት ነው ሌሊትና ቀን እስከተፈራረቁ ድረስ ምንም ነገር አይደፍነውም ። » ለሰዒድ ኢብኑ ጁበይር « የሰዎች መጥፋት ምልክቱ ምንድን ነው ? » ተብለው ተጠየቁ ። እርሳቸውም « ዓሊሞች ሲጠፉ » አሉ። ይህንንም የሚያረጋግጠው ቡኻሪና ሙስሊም በሰሒሖቻቸው ከዐብዱላህ ኢብኑ ዐምር ኢብኑል ዓ…

2026-10-28 03:12 👁 585 👍 12 💬 3 ↗ 8

Ibnu seid ጀዛከላሁ ኸይረን !! እዚህ ቻናል ላይ ዘጠኝ አድሚኖች አለን ማንኛችንም አንዳችን ማንኛውንም ትንሽም ይሁን ትልቅ ከዲናችን ጋር የሚጋጭ ነገር ለቀን ካየን አንዳችን ላንዳችን ደጋፊ አራሚ መላሽ መካሪ ነንና ቀጥታ ወድያው እንደልት ወይም እናስተካክል !! ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ውድ ተከታታዮች ደግሞ ማንኛችንም ሆን ብለን አናጠፋም አናበላሽም የሰው ልጆች ነንና ተሳስተን አጥፍተን ካያችሁን በውስጥም ይ…

2026-10-28 02:50 👁 580 👍 9 💬 1 ↗ 2

قال ابن مسعود رضي الله عنه: "موت العالم ثلمة في الإسلام لا يسدها شيء ما اختلف الليل والنهار". وقيل لسعيد بن جبير: ما علامة هلاك الناس قال إذا هلك علماؤهم. وتصديق ذلك ما رواه البخاري ومسلم في صحيحيهما عن عبدالله بن عمرو بن العاص عن النبي صلى الله عليه وسلم أنه…

2026-10-28 02:24 👁 689 👍 0 💬 0 ↗ 7

አፉውን ያለፍቃድ ስላነሳሁት የሴት ድምፅ ስላለው ነው ያነሳሁት

2026-10-28 01:45 👁 707 👍 13 💬 0 ↗ 0

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሚቀጥለው መልእክት የሸይኽ ሙሀመድ አረብ ልጅ ነው አብዱልአዚዝ ይባላል በቆቦ ወረዳ ከሸይኽ ሁሰይን አባስ ወርቄ የሚቀራ ልጃቸው ነው መለክቱን አንብባቺሁ ዱአ አድርጉልት አሰላሙ አለይኩም ወሰህሙቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የኢትዮጲያ ሰለፍዮች በሙሉ አባቴ ሸይኽ ሙሀመድ ዓረብ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል ዱዓ አድርጉለት እና በ16 አመቴ ነው ከቤተሰቦቼ ተለይቼ…

2026-10-27 22:20 👁 1,186 👍 16 💬 0 ↗ 15

መጅሊስ ሰለፊዮችን እንደማይወክላቸው በሸይኻችን ሞት ትምህርት መውሰድ ትችላለህ !!! እስካሁን የሞቱት የኢኽዋን አልያ የሱፍያ ሸይኽ ናቸው ቢሆን ...

2026-10-27 18:57 👁 1,959 👍 43 💬 6 ↗ 7

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。