በሱንና ላይ ሆኖ መሞትን በተመለከተ የሰለፎች ንግግር ————— ሙጃሒድ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “ከሁለቱ ፀጋዎች የትኛው ፀጋ እኔ ላይ እጅግ የላቀ እንደሆነ አላውቅም:- አላህ ቅን ወደሆነው እስልምና መምራቱ ይሁን ከስሜት ተከታይነት ዓፊያ ማድረጉ… የትኛው የላቀ ፀጋ ይሁን አላውቅም።” [ሙስነድ አድ-ዳሪሚይ 317] ፉዶይል ኢብኑ ዒያድ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “በእስልምና እና በሱና ላይ ለሞተ ሰው…
ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
频道እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 10.6
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 99
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
ከስራዎች ሁሉ በላጩ አላህን በየትኛውም ቦታ ከልብ መፍራት ነው!! ——— ኢብን ረጀብ አል-ሀንበሊ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “ከስራዎች ሁሉ በላጩ በድብቅም በግልፅም አላህን መፍራት ነው። አላህን በድብቅ መፍራት ከኢማን ጥንካሬና ከነፍሲያና ከስሜት በመታገል የሚገኝ ነው። ስሜት በብቸኛነት ጊዜ ወደ ወንጀል ይጠራል፣ ለዚህም ነው ከከባባድ ነገሮች አንዱ አላህን በድብቅ መፍራት ነው ተብሏል።” [ፈትሁል ባሪይ…
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሚቀጥለው መልእክት የሸይኽ ሙሀመድ አረብ ልጅ ነው አብዱልአዚዝ ይባላል በቆቦ ወረዳ ከሸይኽ ሁሰይን አባስ ወርቄ የሚቀራ ልጃቸው ነው መለክቱን አንብባቺሁ ዱአ አድርጉልት አሰላሙ አለይኩም ወሰህሙቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የኢትዮጲያ ሰለፍዮች በሙሉ አባቴ ሸይኽ ሙሀመድ ዓረብ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል ዱዓ አድርጉለት እና በ16 አመቴ ነው ከቤተሰቦቼ ተለይቼ…
🔷 ተውሂድ የዚህ አለም መከራ መከላከያ ፤ የእያንዳንዱ አስፈሪ ነገር መወገጃ ነው ኢብን አልቀይም - ረሂመሁሏህ - እንዲህ ይላሉ :- "የዚህ አለምን መከራ እንደ ተውሂድ አስወጋጅ የለም። ለዚህ ነው የጭንቅ ጊዜ በተውሂድ ዱአ የሚደረገው። የአሳው ባለቤት (ኑህ) በጭንቅ ሰአት በእርሷ (በተውሂድ) ዱአ አላደረገም ፣ አላህ ከጭንቅ የገላገለው ቢሆን እንጂ። አንድ ሰው ከታላቅ ችግር ላይ አይወድቅም ፣ በሽርክ እን…
صورة من حسين عبد الله
ወንድማችን ሸይኽ ሙሐመድ ጨረብ ወለጋ ወደ አኺራ ሂደዋል በዓለም ላይ ያላቹህ ሙስሊሞች ዱዓ አድርጉላቸው ማረፊያቸውን ፊርደውስ አሏህ ያርግላቸው ልባችን ቢያዝንም አሏህ የማይወደውን አንናገርም إن لله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء عنده بأجل مسمى
ሠለፊይነት ሲሞቅ የሚወልቅ ሲበርድ የሚለበስ ካቦርት አይደለም!! ——— የ የመኑ ሙሀዲስ በመባል የሚታወቁት በሺዓና በኢኽዋን መሃል ቁጭ ብለው በጊዜያቸው ጥርት ያለውን የሠለፊያን ደዕዋ ያስፋፉት ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙቅቢል አል-ዋዲዒይ (ረሂመሁላህ) ሠለፊያን አጠር ባለ መልኩ ሲገልጿት እንዲህ አሉ:- “ሠለፊያ እንደ ካቦርት ማውለቅ ሲፈልጉ የሚያወልቋት አይደለችም። ይልቅ በደጋግ ሠለፎች ግንዛቤ በቁርኣንና በሐዲ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。