#ዩኒፎርም_ካወለቃቹ_በኃላ_ህይወት_ቀላል_አይደለችም Highschool ተማሪ የሆናቹ Or Highschool የሚማር ወዳጅ ያላቹ Share አርጉት ! በጣም ታተርፉበታላቹ ሌሎቻቹም ከልብ አድምጡት It's not limited to highschool students. [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
ስሜትን በግጥም(፳፬)😘😢😄
频道እንኳን ደህና መጡ ወደዚህ ቻናል የተለያዩ አዝናኝና አስተማሪ ግጥምና ስነፅሁፎች ከእራሳችንና ከገጣምያን ተሰብስበው የምናደርስበት ስሜታችንን የምንገልፅበት አውድ ነው። ግጥማቹን ሌላ ችሎታቹን ለማጋራት የምትፈልጉ ላኩልን✍️
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 16.5
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 9
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
#The_Only_Life_Lesson_You_will_Need_Toward_Revenge ይኼን Life Lesson ከልባቹ አድምጡት I know it's longer than usual ግን በጣም ይጠቅማቹዋል....it will change your perspective. [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
ብዙ ሰው ሲጎዳ ወደ ልቡ ያደላል ! ( አይምሮስ? )ልብ ድልድይ ነው ቢፈርስም ይጠገናል ፥ አይምሮ ግን መዝገብ ነው አንዴ የሰፈረበትን አፈር እስከሚለብስበት ቀን ድረስ አይዘነጋም። ልብ ማለት ያ እሳት አትንካ እየተባለ የሚነካው ቀዥቃዣ ህፃን ነው። አይምሮ ደሞ በልጁ መቃጠል የሚታመመው እና እሱን ለማከም ደፋ ቀና የሚለው አካል ነው። . ከባድም ጥሩም ፣ ደስ የሚልም የሚያሳዝን ብላቹ የሰየማቹዋቸው ጊዚያት በ…
በብላቴና ላይ አምላክ ተገለጠ ሟች የተባለው ነፍስ ከሞት አመለጠ በመከራው ሁሉ ሰሪዋ አልተዋትም ያድነኛል አለች አላሳፈራትም ! ማዕዶትዬ ከነበረባት Cancer ድናለች 🥹 አያቹ ግን አይደል የእግዚአብሔርን ስራ ! አያቹ አይደል ግን በምንም ውስጥ ብንሆን እንደማይተወን....እግዚአብሔር ይመስገን. አማልጅኝ ያለቻት ማርያም አቀፈቻት በሰው ማይቻለውን እርሷ አሻገረቻት ✨ ያመነችው አምላክ አላሳፈራትም ከዚህ…
#ፀፀት_ያንባት የ 2019 የመጀመሪያ ግጥሜ ነው ✨ ልብ የፃፈው ግጥም ነው.... . Inspired By True Story የተኖረ ፣ እየተኖረ ያለ ፣ የሚኖር . ስለ ፆታዊ ፍቅር አይደለም . [ ጥሩቤል ] @ebuhbhr @ebuhbhr @tirrubel
ሰላም እንዴት ናቹ ✨ በመጀመሪያ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እናም ውድ ቤተሰቦች የራሴን ትንሽዬ የ T-Shirt Brand ጀምሪያለሁ " ሙሉወርቅ | Muluwerk Designs "😊 . እና Channel ከፍቻለሁ ገባ ገባ እያላቹ ቤቴን መርቁ ORDER ማድረግ የምትፈልጉም ORDER አድርጉ ምትፈልጉት ሁሉ አለን CUSTOM ORDERም እንቀበላለን ✨ . ቤቴን መርቁ ጅማሬዬንም ፍፃሜንም አምላክ ይባርክ🙏 T…
(无文本内容)
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。