⛪️መንፈሳዊ መጻሕፍትን እናንብብ እንወቅ⛪️

频道
@Eotc_spritual_books · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

በዚህ ቻናል የሚቀርቡ ፩.ተከታታይ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ፣ ፪. መንፈሳዊ መጻሕፍት ጥቆማ፤ ፫. የተለያዩ አጫጭር የቤተክርስቲያን መጣጥፎች ፣ ወጎች ፣ ታሪኮች ፤ ፬. ለተለያዩ ጥያቄዎች መልስ እና ወቅታዊ ትምህርቶችን እንማማራለን ፣ ፭. ዘወትር #ቃለ_ወንጌል የእለቱ(በግፃዌ) ይቀርባሉ። ተከታታይ ትምህርቶች ለማግኘት 👇👇 @EOTC_teketatay ለጥያቄ👉 @Temechache

广告 B+
最近同步 8 天前
收录于 2026-10-13
订阅数 5,103 7 日 +4 · 30 日 —
30 天平均曝光 649 近 24h 414
互动率(ERR) 8.1% 7 天发帖 25
广告投放评级 B+ Ads Index 69

订阅数趋势

10-14 05:53 → 10-21 14:38 · 区间变化 +4

最低 5,099 最高 5,103 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
6.2
平均评论
0.0
平均转发
4.0
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

"እግዚአብሔርን "ለምን ትረሳኛለህ?" አትበለው "ጌታ ሆይ የረሳሁህን እኔን ይቅርበለኝ፤ ፍቅርህን ዘንግቻለሁና በመከራዬ ጊዜም አስበኝ" በለው እንጂ።" አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ

2026-10-21 14:36 👁 13 👍 2 💬 0 ↗ 0

#ቃለ_ወንጌል 11/02/2018 ማቴዎስ 5:11-16 ሲነቅፉአችሁና ሲያሳድዱአችሁ በእኔም ምክንያት ክፉውን ሁሉ በውሸት ሲናገሩባችሁ ብፁዓን ናችሁ። ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ፥ ሐሴትም አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳድደዋቸዋልና። እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም። እና…

2026-10-21 11:34 👁 115 👍 2 💬 0 ↗ 3

"በአንተ ላይ ክፉ የሠራን ሰው ይቅር ለማለት ሲከብድህ፣ እግዚአብሔር አንተን ስንት ጊዜ ይቅር እንዳለህ አስብ። ያን ጊዜ የሰው በደል ከአንተ በደል ጋር ሲነጻጸር የባሕር ጠብታ ያህል ሆኖ ታገኝዋለህ። " ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ

2026-10-20 16:44 👁 285 👍 8 💬 0 ↗ 0

#ቃለ_ወንጌል 10/02/2019 ማርቆስ 13:9-32 እናንተ ግን ለራሳችሁ ተጠንቀቁ፣ ምስክር ሊሆንባቸው ወደ አደባባይ ይወስዱአችኋል፤ በየምኵራቡም ይገርፉአችኋል፤ ስለ እኔም ወደ አለቆች፡ ወደ ነገሥታትም ያደርሱአችኋል። ለአሕዛብም ሁሉ አስቀድሞ ወንጌል ሊሰበክ ይገባል። "ወስደውም አሳልፈው በሚሰጧችሁ ጊዜ ምን እንደምትናገሩ አስቀድማችሁ አትጨነቁ፣ ነገር ግን ያን ጊዜ የሚሰጣችሁን ተናገሩ፤ መንፈስ ቅዱስ ነው…

2026-10-20 11:31 👁 421 👍 7 💬 0 ↗ 6

''ይህ ዓለም መድረክ ነው ገብተህ ትሠራበታለህ፣ ዓይተህ ትማርበታለህ፣ ወጥተህ ትሄዳለህ፤ ስለዚህ ጥበበኛ የሆንክ አንተ በተሰጠህ ጊዜ መልካሙን ሥራ።'' ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ

2026-10-20 00:25 👁 341 👍 5 💬 0 ↗ 3

+ እኔ ግን እኔ አይደለሁም + አውግስጢኖስ ፈጣሪ የለም ባይ እና በዝሙት የተበላሸ ሕይወት ይኖር የነበረ ሰው ነው:: በቅዱስ አምብሮስ ስብከት ከተመለሰ በኁዋላ ግን ይህ ሰው ፍጹም በንስሓ ተለውጦ በምንኩስና መንገድ ሔዶ እስከ ጵጵስና ደረሰ:: ይህንን የንስሓ ሕይወት መኖር ከጀመረ በኁዋላ ቀድሞ በአመንዝራነት ሕይወት ሲኖር ወዳጁ የነበረች አንዲት ሴት መንገድ ላይ ከሩቅ አይታ ተከትላ ጠራችው:: ወደ ቀድሞ ት…

2026-10-19 23:24 👁 295 👍 5 💬 0 ↗ 2

#ቃለ_ወንጌል 09/02/2019 የዕለቱ የወንጌል ክፍል ማቴዎስ 6:19-23 ብልና ዝገት በሚያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በሚሠርቁት ዘንድ ለእናንተ በምድር ላይ መዝገብ አትሰብስቡ፤ ነገር ግን ብልም ዝገትም በማያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በማይሠርቁት ዘንድ ለእናንተ በሰማይ መዝገብ ሰብስቡ፤ መዝገብህ ባለበት ልብህ ደግሞ በዚያ ይሆናልና። የሰውነት መብራት ዓይን ናት። ዓይንህ እንግዲህ ጤናማ ብትሆን፥ ሰውነትህ ሁሉ ብሩህ…

2026-10-19 11:08 👁 399 👍 5 💬 0 ↗ 4

+++ የእናት ነገር+++ ከጥቂት አመታት በፊት በዚሁ የኢንተርኔት አደባባይ ይህንን ፎቶ ስንመለከት ብዙዎቻችን ‹አይ የእናት ነገር!› ብለን አዝነናል ፣ ተደንቀናል፡፡ ይህች ወጣት የልጅዋን መርፌ መወጋት ማየት አቅቷት ዓይኗን ጨፍና ስትሸማቀቅ ያየ ሁሉ መቼም ምንም እንደ ድንጋይ የጠጠረ ልብ ቢኖረው እንኳን ለአፍታ ማዘኑ ና ከንፈር መምጠጡ የማይቀር ነው፡፡ የሚያሳሳው ሕጻን ልጅ ያለ አንዳች ፍርሃት ክትባቱን…

2026-10-18 18:56 👁 382 👍 8 💬 0 ↗ 3

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。