ብድር ሰጪ ሲመርጡ ማወቅ ያለብዎት 8 ወሳኝ ነገሮች! 💰 ብድር ከመውሰድዎ በፊት እነዚህን ያረጋግጡ፦ 1️⃣ ሕጋዊነት ተቋሙ ሕጋዊ ፈቃድ ያለው መሆኑን ያረጋግጡ። 2️⃣ ወለድ ወለድና ተጨማሪ ክፍያዎችን ያነጻጽሩ። 3️⃣ የመመለሻ ጊዜ ከንግድዎ ገቢ ጋር የሚስማማ ጊዜ ይምረጡ። 4️⃣ የክፍያ ሁኔታ የክፍያ ቀናትንና መጠኖችን ይረዱ። 5️⃣ የውል ውሎች ቅጣቶችንና ግዴታዎችን አንብበው ይረዱ። 6️⃣ ዋስትና ብድሩ ካ…
The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.
频道⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇 This isn’t another random business group. Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems. የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- —
- 平均评论
- —
- 平均转发
- —
- 广告帖子(30 天)
- —
- 广告占比
- —
- 被提及(30 天)
- —
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
💵ለ PLC ብድር ከመውሰድዎ በፊት ማወቅ ያለብዎት 10 ነገሮች! ንግድዎን ለማሳደግ ካፒታል ያስፈልግዎታል? ብድር ከመጠየቅዎ በፊት እነዚህን 10 ነጥቦች ይወቁ! 👇 1️⃣ የሚያስፈልግዎን ካፒታል ይወቁ። 2️⃣ ብድሩን የመመለስ አቅምዎን ይገምግሙ። 3️⃣ ወለድና ተጨማሪ ክፍያዎችን ይረዱ። 4️⃣ የንግድ ሰነዶችዎን ያዘጋጁ። 5️⃣ መመስረቻ ሰነድዎን (MOA) ይመርምሩ። 6️⃣ የኩባንያውን የአስተዳደር ሥልጣን ያረ…
💵የኩባንያዎ መመስረቻ ሰነድ ለብድር ሂደት ዝግጁ ነው? ንግድዎን ለማስፋፋት የባንክ ብድር ማግኘት ሲፈልጉ፣ የኩባንያዎ መመስረቻ ሰነድ ውስጥ የአስተዳዳሪው ሥልጣን በግልጽ መገለጹ ወሳኝ ነው። በተለይ፦ 🔹 ብድር የመውሰድ ሥልጣን 🔹 የኩባንያ ንብረትን እንደ ዋስትና የማቅረብ ሥልጣን 🔹 ተያያዥ የውል ሰነዶችን የመፈረም ሥልጣን እነዚህ ጉዳዮች በመመስረቻ ሰነድዎ በትክክል መገለጻቸውን በጥንቃቄ ማየት ይጠበቅባችኋል…
🤝 ከአጋርዎ ጋር ንግድዎን እንዴት ማሳደግ ይችላሉ? ጠንካራ የንግድ አጋርነት በጋራ ከመጀመር በላይ ነው። ግልጽ ዓላማ፣ የተከፋፈለ ኃላፊነት እና የጋራ ውሳኔ ለንግድዎ ዕድገት ትልቅ ሚና አላቸው። ከመጀመሪያው ጀምሮ የእያንዳንዱን አጋር ድርሻ፣ መብትና ኃላፊነት በመመስረቻ ሰነድ (MOA) በግልጽ ማስቀመጥ ጠንካራ መሠረት ይፈጥራል። እርስዎ ለጠንካራ የንግድ አጋርነት የትኛው ይበልጥ አስፈላጊ ነው ብለው ያስባሉ?…
🎁የምስጋና ስጦታ 🎁 ከእኛ ጋር ስለቆያችሁ እናመሰግናለን❤️ የራሳችሁን PLC ንግድ ለመጀመር የሚረዳችሁን ነፃ PDF መመሪያ እንደ ስጦታ አዘጋጅተንላችኋል። ለቀጣዩ ልዩ እድል ይጠብቁን🎉 @LUYSystems
(无文本内容)
🔴መመስረቻ ሰነድ መስጠት አቁመናል! የደረሳችሁን MOA በንግድ ሥራችሁ ላይ በተግባር ተጠቅማችሁ ብዙ ጥቅም እንደምታገኙበት አንጠራጠርም። ለቀጣዩ ልዩ እድል ይጠብቁን🎉 እናመሰግናለን❤ @LUYSystems
🚨 ዛሬ ብቻ! 1 ሰዓት ቀረ! ብዙዎች ከእኛ የወሰዱትን መመስረቻ ተጠቅመው PLC አቋቁመው ንግዳቸውን ጀምረዋል። እኔም ዛሬ የማካፍላችሁ ከራሴ ስህተትና ልምድ የተማርኩትን ነው። ምክንያቱም እናንተ በስህተት ገንዘባችሁንና ንግዳችሁን እንዳታጡ እፈልጋለሁ። ⏰ ይህ እድል ዛሬ ብቻ ነው። 1 ሰዓት ብቻ ቀረ! ✉️ አሁኑኑ “መመሥረቻ” በማለት ወደ 👉 @realhamdifeki ✅ ይላኩ! 🙏
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。