ነፃ የዲግሪ ትምህርት ዕድል በኢማም አል-ቡኻሪ የሸሪዓ እና የዐረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ! ኢማም አል-ቡኻሪ የሸሪዓ እና የዐረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ በ2019/2020 ዓ.ል. (1448 ዓ.ሂ.) የትምህርት ዘመን፣ ለ2ኛ ዙር ተማሪዎች በነፃ የዲግሪ መርሃ-ግብር ለመቀበል ምዝገባ መጀመሩን በደስታ ያሳውቃል! 🎓 ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡ • የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ሰርተፍኬት • የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬቱ በ2014 ዓ…
የሕያ ኢብኑ ኑህ | Yahya Ibnu Nuhe
频道﷽ | Muslim | Theology | Comparative Religion | Philosophy | Student | ለንግድ፣ ለህክምና ወይም ለጉብኝት ወደ ቱርክ፣ ዱባይ እና የተለያዩ ሀገራት ለመጓዝ ካሰባችሁ ፈሲሩ ትራቭል የትኬት ጉዳያችሁን በኃላፊነት ያጠናቅቃል። እንግልት የሌለበት ጉዞ ለማድረግ ስትፈልጉ በዋትስአፕ አግኙን፦ https://wa.me/qr/5CWCIMYBZLCJB1
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 91
- 平均评论
- 0.5
- 平均转发
- 11.8
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 10
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ትላንት በመግቢያችን ላይ ያነሳነው አንድ ጉዳይ በቲክቶክ በኩል ሰፊ መነጋገሪያ ሆኖ በመመልከቴ፣ ሐሳቤን ለፌስቡክም በሚሆን መልኩ ይበልጥ ማብራራት እንዳለብኝ ተሰምቶኛል። ያነሳሁት ሐሳብ ሲጨመቅ የሚከተለውን ይመስላል፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በርካታ ኮሌጆች፣ ዩኒቨርሲቲዎች እና የትምህርት ማዕከላት ያሏት ትልቅ ተቋም እንደመሆኗ መጠን፤ እምነቷን በተገቢው መንገድ የሚሞግቱ በርካታ ሊቃውንትን…
(无文本内容)
የትላንት ምሽቱ የቲክቶክ ላይቭ ፕሮግራማችን እጅግ አስደሳች እና የተሳካ ነበር! አልሐምዱሊላህ። ወደ 3 ሰዓታት ገደማ በፈጀው በዚህ የመጀመሪያ ቆይታችን፣ "የጽልመቱ ጥላ" የተሰኘውን መጽሐፍና በስሙ የወጣውን ግለሰብ አስመልክቶ እንደ መጀመሪያ ክፍል መግቢያ ሀሳቦችን ጨምሮ ጥቅል ዳሰሳ አድርገናል። ቀጥሎም የምዕራፍ አንድን ሙሉ ክፍል ከሞላ ጎደል በጥልቀት ዳስሰነዋል። ይህ ፕሮግራማችን በተለይ ከክርስቲያን ወገ…
(无文本内容)
ላይቩ ጀምሯል፣ ተቀላቀሉ https://vt.tiktok.com/ZS9U5ygSuGcBb-RqIzt/
በነገራችን ላይ ኡስታዝ ኢልያህ ማሕሙድ በዳሩል ሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል በኩል እየሰጠው ያለው የኦንላይን ኮርስ ቀጥሏል። ቀሪ ትምህርቶች ውስን ናቸው። ጆይን አድርጋችሁ ያለፉ ክፍሎችን መከታተል ትችላላችሁ። ትምህርቱ ለሁሉም ክፍት ቢሆንም ሰርተፍኬት የሚያገኙት ግን የመጨረሻ ፈተናውን የሚፈተኑ ብቻ ናቸው። የአሁኑ ዙር ኮርስ "የሱና አስፈላጊነት" የሚል ሲሆን ሐዲስ በእስልምና ውስጥ ያለውን ቦታና ሐዲስን ለመቀበ…
አልሐምዱሊላህ! አሁን ደግሞ ወደ ቲክቶክ እናመራለን... ባለፉት ጥቂት ቀናት በ"እፎይ" ስም ለወጣው መጽሐፍ የሰጠነው የምዕራፍ 1 ምላሽ፣ በፌስቡክ ገጻችን ላይ ሰፊ መነቃቃትና ውይይት መፍጠር ችሏል። አልሐምዱሊላህ! ባለፉት አራት እና አምስት ቀናት ውስጥ ብቻ የለቀቅናቸውን መረጃዎች ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰው የተመለከተው ሲሆን፣ በርካቶችም ሀሳባቸውን በማካፈል በንቃት ተሳትፈውበታል። በፌስቡክ የጀመርነው ይህ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。