መንፈሳዊ ምግብ

频道
@uraman5u12 · 宗教与灵性 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

መንፈሳዊ ምግብ የእግዚአብሔር ቃል ነው ወገኖቼ የእግዚአብሔር ቃል ከሁሉም በላይ ጣፋጭ ምግብ ነው ወደ ቀናው መንገድ ይመራልና በዚህ ቻናል ለብዙ ጥያቄዎች መልስ ያገኛሉ ከእናንተ የሚጠበቀው በመቀላቀል ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ማግኘት ነው !!! ለመቀላቀል 👇👇👇👇 https://t.me/uraman5u12 ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት 👇👇👇👇👇👇 @Mogesinewokibrene

广告 C+
最近同步 8 天前
收录于 2026-10-13
订阅数 7,691 7 日 +224 · 30 日 —
30 天平均曝光 587 近 24h 98
互动率(ERR) 1.3% 7 天发帖 5
广告投放评级 C+ Ads Index 54

订阅数趋势

10-14 09:36 → 10-21 19:46 · 区间变化 +224

最低 7,467 最高 7,691 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
2.6
平均评论
0.0
平均转发
3.1
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

💒 ጥያቄ ========= ክብር ይግባውና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስንት ልደት አለው❓️

2026-10-21 15:02 👁 16 👍 0 💬 0 ↗ 0

✝ ኦርቶዶክስ ኖት ? ለመሆኑ እስካሁን በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ ቻናል ተቀላቅለዋል ? ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉ ። ➱ የብራና መፃህፍት በpdf ፣ ➱ የታላላቅ መምህራን ስብከቶች በቮይስ ፣ ➱ አስተማሪ ፅሁፎች ፣ ➱ መንፈሳዊ ግጥምና ልቦለዶች ፣ ➱ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣ ➱ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች ይቀርቡበታል። ኦርቶዶክሳዊ የሆነ ሁሉ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል ነው። ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥ █ 🇯 🇴 🇮 🇳…

2026-10-21 12:20 👁 18 👍 0 💬 0 ↗ 0

https://vt.tiktok.com/ZSgkpYsdN/

2026-10-20 03:37 👁 94 👍 0 💬 0 ↗ 0

ተወዳጆቼ ሆይ! 🙏✨ ​ጥያቄ፦ ❓ «ምነው? የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስደት ለካሳ ለቤዛ አንሶ ነውን? አሊያም ስለምን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስደት ቤዛ ሆነን እንላለን?» ​መልስ፦ 📖✅ እንዲህ የሚል ሰው ቢኖር «የእግዚአብሔር ኃይልስ ባሕርን ለመክፈል አንሶ ነውን? ታዲያ ስለምን የሙሴን በትር ተጠቀመ?» ብለን እንመልስለታለን! ​ፍጥረቱን ተጠቅሞ ማዳን የእግዚአብሔር መልካም ፈቃዱ ስለሆነ፣ እ…

2026-10-17 00:44 👁 201 👍 0 💬 0 ↗ 1

​✨ ተወዳጆች ሆይ! ✨ ​❓ ጥያቄ፦ «ክርስቶስ ሌሎች ወንድሞች አሉት፤ ድንግል ማርያምም ሌላ ልጅ አላት» ለሚሉና «ወንጌልን እንሰብካለን» ለሚሉ ሰዎች የሚሰጠው ትክክለኛ ምላሽ ምንድነው? ​✨ መልስ፦ አይሁድ «ኢየሱስ ክርስቶስ ወንድሞች አሉት፤ አባቱም ዮሴፍ ነው» እንደሚሉ ሁሉ፤ ዛሬም ወንጌልን እንሰብካለን የሚሉ ወገኖች ተመሳሳይ ነገር ሲናገሩ ይስተዋላል። ነገር ግን «ክርስቶስ የዮሴፍ ልጅ ነው» ካሉ፡ ፍጡ…

2026-10-17 00:40 👁 165 👍 1 💬 0 ↗ 1

https://vt.tiktok.com/ZSbKNx7Vt/

2026-10-13 02:07 👁 255 👍 0 💬 0 ↗ 0

​✨ ተወዳጆቹ ሆይ! ✨ ​❓ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንደ እናትነቷና እንደ ንጽሕናዋ ሞት ባይገባትም ለምን ሞተች? ​1️⃣ የሰው ዘር መሆኗ እና የልጇም ሰው መሆን እንዲታወቅ፦ 👉​የእውነት ሰው መሆኗን ለማረጋገጥ ⎯ እመቤታችን የሰው ዘር በመሆኗ ነው ክርስቶስ ከእርሷ እውነተኛ የሰው ሥጋን ነስቶ ሰው የሆነው። 👉​የተሳሳተ ትምህርትን ለማፍረስ ⎯ "ክርስቶስ አካል የሌለው ወይም በመላእክት ባህርይ የ…

2026-10-12 20:15 👁 283 👍 2 💬 0 ↗ 0

✨ ተወዳጆች ሆይ! ✨ ​❓ ጥያቄ፦ «አምላክ ሰው ሆነ ስንል ተለወጠ (መለኮቱ ተቀየረ) ማለት አይሆንብንምን?» ​✨ መልስ፦ አይደለም! አምላክ ሰው ሲሆን መለኮቱ አልተለወጠም፤ አልተቀየረምም። ​አምላክ ሁሉን ቻይ ነው! ​ብረት በእሳት ሲጋል የብረትነቱ ባሕርይ ሳይለወጥና እሳቱም እሳትነቱን ሳይተው በአንድነት እንደሚዋሐዱ፣ እንዲሁም የፀሐይን አካል ስለተመለከትን ሙቀቷና ብርሃኗ እንደማይለወጥና እንደማይጎድል ሁሉ…

2026-10-11 18:36 👁 1,239 👍 5 💬 0 ↗ 4

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。