#ራስን_መሆን "ህይወት፣ በምድር ላይ ከተቀደደ መንገድ ይልቅ ወዳሰኘህ አቅጣጫ የምትበርበትን ሰማይ ትመስላለች። የምድር ላይ ሀያላን በቀደዱልህ መንገድ ላይ በካርታቸው እየተመራህ መሄድ መንገድ ተጓዥ አያሰኝም፤ ኑሮህም ኑሮ አይሆንም። ገና ወዳልተዳሰሰው ድንግል ሰማይ ለመንጎድ የምታስችልህን ክንፍ አነቃቃ። የራስህ የሆነም ካርታ ከአሻራዎችህ ላይ ቅዳ።" #ኦሾ/Osho ከራስ ወደ ራስ! (መልካም ቀን) 📚 📚 ሁሌ…
የንባብ ዓለም /Philosophy/
频道ፍልስፍና እውነትን በመፈለግ- ሀሳዊ እምነቶችን በማጋለጥ እና ጭፍን አመለካከቶችን በጥበብ በመመርመር ወደ ላቀ አሰተሳሰብ ያሻግራል። በዚ ቻናል መፅሐፍቶችን እንጋብዛለን፣ ዓለም ላይ ያሉ ፍልስፍናዎች፤ ርዕዮት ዓለሞች፤ ሃይማኖቶች እና አስተሳሰቦች በነፃ ይዳሰሳሉ። ሀሳብ አስተያየት discussion group (https://t.me/yenbabalem111) ወይም @kaallua11 ላይ ያስቀምጡልን።
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 6.2
- 平均评论
- 0.3
- 平均转发
- 1.4
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
#እሩቅ_አሳቢ! መውጫ አያጣም ብለው ጭስና ደፋር ሰው፣ ሌቦች ዘልቀው ገቡ የሰው ቤት ሰርስረው። ግና... ያገኙትን ሁሉ እያግበሰበሱ፣ ወፍረው ደልበው ለነገ ሳይሳሱ፣ ከቤቱ ለመውጣት በመጡበት መንገድ እንዴት ይመለሱ !? ከራስ ወደ ራስ! (መልካም ቀን) 📚 📚 ሁሌም ማንበብ! 📚📚 Share and like @yenbabalem1 @yenbabalem1
#ፍቅር_ከህይወት_ጋር! 🌘የህይወት ለውጦችን ከመቃወም ይልቅ ራስን አስተጋብሮ መራመድ ጥበብ ነው። ሕይወት ካንተ ውጪ ሳትሆን ከእናንተ ጋር ትሁን፡፡ 💫 ራስህን ስጋት አታድርግ፡፡ መልካም ሰው ማንንም አያማርርም። ያለፍቅር ሕይወት ዋጋ የለውም፡፡ ፍቅር የሕይወት ውሃ ነው፣ ፍቅርን የሚያቅ ሰው የነፍስ መብራት ነው። ሁሉም ነገር እና ሁሉም ሰው ከማይታዩ ብዙ ህብረቶች ጋር የተሳሰረ ነው። ✔️ ምን ዓይነት ፍቅርን…
ይመስለኛል እጣፋንታው ነው! #ይሁዳ ይሄን አለማድረግ ይችል ነበር ወይ? ከቻለ እንዴት አደረገው? ግዴታ ማድረግ ስለነበረበት አደለም ወይ? ነፃ ፍቃድ በእርግጥስ ነበረ ወይ? ነፃ ፍቃድ ምንድነው? እስኪ አውሩበት! ከራስ ወደ ራስ! (መልካም ቀን) 📚 📚 ሁሌም ማንበብ! 📚📚 Share and like @yenbabalem1 @yenbabalem1
#የአሸናፊነት_ምንጮች! 1. ንዴት የሰውን አዕምሮ የመቆጣጠሪያ ትልቁ መሳሪያ ነው! "ሰዎች ሊያናድዱህ፣ ሊያስቆጡህ ወይም ሊፈትኑህ ሲሞክሩ ዋናው ዓላማቸው የራስህን ስሜት መቆጣጠር አቅቶህ በእነሱ ቁጥጥር ስር እንድትወድቅ ማድረግ ነው! አንድ ሰው ሊያበሳጭህ ወይም ሊያስቆጣህ ሲሞክር፣ ያ ቁጣ የአንተን የማመዛዘን አቅም (Rational mind ) ያደነዝዘዋል!.. ስትቆጣ ውሳኔዎችህን የምትወስነው በስሜት እንጂ…
#የስነልቦና_ልህቀት! 😞የዛሬ ስቃይ የነገ ደስታን ይገነባል፤ የምትፈልገው ፍሬ ያለ ጥረት አይመጣም። 🔥Today’s struggle builds tomorrow’s joy; the reward you seek never comes without effort.🔻 #ትጋት #ብርታት #ስኬት ውብ የስራ ቀን ይሁንላቹ! ከራስ ወደ ራስ! (መልካም ቀን) 📚 📚 ሁሌም ማንበብ! 📚📚 Share and like @yenbabalem1 @yenbab…
#ሳይጠፋ_ሰዋሰው ያለማመድሽኝን፥ ‘የሞኝነት’፥ ኣለም ለምጄ፥ መታደም፥ ለምጄ፥ መሳለም መሽቶ፥ ሌሊት፥ ሆኖ፥ ጀንበር፥ ጠልቃ፥ ማታ ስጠብቅሽ፥ ኣደርኩ፥ ካልቀጠርኩሽ፥ ቦታ ማረፍ፥ እንኳን፥ ኣልችል! ያውቀኛል፥ ጎዳናው ለመተው፥ ኣይመች፥ ይሰማኛል፥ ዳናው የሚያውቀኝ፥ መሬቱ፥ ካንቺ፥ የሚያደርሰኝ እረፍት፥ ይነሳኛል፥ ስትራመጂበት፥ እየቀሰቀሰኝ የመጣሽ፥ ሲመስለኝ ! ድምፅሽን፥ ስሰማ፥ እንደ፥ ኩራዝ፥ በራሁ እንደ፥…
#ምናብ 💥 ከተከማቸ እውቀት ይልቅ አንዲት ጠብታ #ምናብ ምሉነትህን ትቀይራለች። የምትጨብጠው ሰመመን ነው። የምትለብሰው ጥበብ ነው። የህይወት መንገድ የሚጠፋብህ የምናብ ኦና ስትሆን ነው። አንተነትህ ጠፍቶብህ የምትማስነው ምናብህ ሲደኸይ ነው። በሰዎች ፀጋ የምትቀናው ማለምህ ሲመክን ነው። ምናብ ውስጥ ሁሌም ንጋት አለ። አዲስ ለውጥ አለ። አዲስ መንገድ አለ። ከተከማቸ እውቀት ይልቅ አንዲት ጠብታ ምናብ ምሉነት…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。