የመጨረሻው ክፍል እነሆ! 20 የአገልጋይ ዓይነቶች 16ኛ. #የሰውን_ልብ_ሳይሆን_የሰውን_ኪስ_የሚያውቀው ይህ አገልጋይ ሰውን ሲያይ በመጀመሪያ የሚጠይቀው «እንዴት ነህ?» ብቻ አይደለም፤ «ምን ሊያደርግልኝ ይችላል?» የሚለውም ነው። ገንዘብ ያለው ሰው ሲመጣ በክብር ይቀበላል። የገንዘብ አቅም የሌለው ሰው ሲመጣ ግን የሚሰጠው ትኩረት ይቀንሳል። ለገንዘብ የሚያሳየው ፍቅር ለሰው የሚያሳየውን ፍቅር ሲበልጥ አገልግ…
Dn. Mekuria Murashe || ዲ/ን መኩሪያ ሙራሼ
频道እንኳን ወደዚህ መንፈሳዊ ማደርያ በሰላም መጡ! 🕊️ ሕይወት ሰጪ አዳዲስ ሐሳቦች፣ ልብን የሚነኩ ጥልቅ መንፈሳዊ ጽሑፎች፣ እንዲሁም ነፍስን የሚያረኩ እውነታዎች በዚህ ቻናል ይጋራሉ። ከዕለት ተዕለት ኑሯችን ጋር የሚጣጣሙ አነቃቂ መልዕክቶችን፣ እምነትን የሚያጸኑ አጫጭር ሐሳቦች እና ቆንጆ ስንኞች እዚህ ያገኛሉ። መልካም ቆይታ!✨
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 22.3
- 平均评论
- 0.3
- 平均转发
- 15.2
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 1
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ራሳችሁን ስንተኛው ላይ አገኛችሁት? 20 የአገልጋይ ዓይነቶች | ክፍል 3 10ኛ. #ሰው_ሲያየው_ብቻ_የሚያገለግለው ይህ አገልጋይ ሰው ባለበት ቦታ ከእሱ የበለጠ ትጉህ ሰው አይገኝም። ሥራ ሲኖር ቀድሞ ይደርሳል፤ ኃላፊ ሲመጣ ከሁሉም በላይ ይሯሯጣል። ካሜራ ሲነሳ ደግሞ ድካሙ ይረሳዋል። ሰው ከሌለ ግን አገልግሎቱም አብሮ ይጠፋል። ማንም የማያየውን ሥራ እንዲሠራ ከተጠየቀ ወዲያውኑ ሌላ ሥራ ያስታውሰዋል። ለእሱ…
ወገንታት ራሳችሁን መርምሩበት😁 20 የአገልጋይ ዓይነቶች ክፍል 2 6ኛ. #ችግሩን_እያየ_ግን_አገልግሎቱን_የማይተወው1ምዕመን ይህ ምዕመን በቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉትን ጉድለቶች፣ ግጭቶችና አላስፈላጊ ድርጊቶች በሚገባ ያውቃል። ሁሉንም እያየ ቢሆንም ከአገልግሎቱ አይርቅም። ልክ ጴጥሮስ ጌታውን ከሩቅ ሆኖ ይከተል እንደነበር፣ ይህም ምዕመን ከሚያየው ችግር የተነሳ ሊርቅ ቢፈተንም በቻለው መጠን አገልግሎቱን ይቀጥላ…
20 የአገልጋይ ዓይነቶች 1ኛ. ሥልጣንን እንደ የግል ንብረት የሚቆጥረው አገልጋይ ይህ አገልጋይ እንደምንም ብሎ ሥልጣን ላይ ይወጣል። ከዚያም ሥልጣኑን ለቤተክርስቲያን አገልግሎት ከመጠቀም ይልቅ ለግል ጥቅሙ ማስፈጸሚያ ያደርገዋል። የሚለውንረ የሚሰሙትን፣ የሚያጨበጭቡለትንና በማንኛውም ጉዳይ «አዎ አባታችን!» የሚሉትን ብቻ ሥልጣን ይሰጣል። እንደ እሱ አመራር፣ ብቃት ያለው ሰው ሳይሆን ታዛዥ ሰው ነው የሚፈለገ…
የማንነት ትምህርት ለአንድ ወዳጄ ሁለት ጓደኛሞች ነበሩት። ታዲያ አንድ ቀን ወደ አንደኛው ጓደኛው ጋር ይደውልና ሊያገባ እንደሆነና ሚዜ ሊሆነው እንደሚፈልግ ይነግረዋል። ጓደኛውም እሺ ብሎ በደስታ ይቀበለዋል። ለሁለተኛው ጓደኛው ግን አልነገረውም፤ ከሌላ ሰው እንዳይሰማም አስጠነቀቀ። የሰርጉም ቀን ደርሰና አገባ... ካገባ በኋላ ሁለተኛው ጓደኛው ማግባቱን ይሰማና ስልክ ይደውላል። "እንዴት ስታገባ አልነገርከኝም…
✨ስለ #ኢየሱስ አንድ ብቻ አይደለም ብዙ እንድል ይፈቅድልኝ❤️✝️ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕያው የእግዚአብሔር ልጅ። የታረደው የፋሲካው በግ፣ ሥጋውን የበሉት ሁሉ ደሙ ምልክት ሆኗቸው ከሞት የተረፉበት የዘፀአቱ በግ። ትንቢት ነቢያትም መዝሙራትም የተናገሩለት። የእባቡን አናት /ሥልጣንና አለቅነት የሻረው የሴቲቱ ዘር። ከጽድቅ መካከል ይነሣል የተባለው ታላቁ ሙሴ። አብርሃም ቀኑን ያይ ዘንድ የናፈቀው እግዚአብሔር ያዘ…
እነዚህ ሁለት እውነታዎች ብልቡናህ አኑር። በኃጥአን ላይ ስለሚመጣው ፍርድ ስትል አልቅስ። ምን አልባት አንተም እነዛን ስቃዮች እምደምትቀበል አድርገህ ለራስህ እዘን። በጻድቃን ዕጣ ፈንታ ደግሞ ደስ ይበልህ። እነዛን ጸጋዎች ለማግኘት ተጋደል። አባ ኢቫግሪስ
"እሷን መሆን የተመኘሁትን እኔን ልጅህን ይቅር በለኝ አባት ሆይ🥹❤️🩹 ማቴዎስ 26:6-7 ኢየሱስም በቢታንያ በለጻሙ በስምዖን ቤት ሳለ፥ አንዲት ሴት እጅግ ዋጋው የከበረ ሽቱ የሞላው የአልባስጥሮስ ብልቃጥ ይዛ ወደ እርሱ ቀረበች፥ በማዕድም ተቀምጦ ሳለ በራሱ ላይ አፈሰሰችው። ማርቆስ 14:3 እርሱም በቢታንያ በለጻሙ በስምዖን ቤት በማዕድ ተቀምጦ ሳለ፥ አንዲት ሴት ዋጋው እጅግ የከበረ እውነተኛ የናርዶስ ሽቱ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。