🌸✨ ጥያቄ ✨🌸 🌹ሴት ልጅ ያለ ……………… ባዶ ናት። 🌷 💡 ትክክለኛውን መልስ በመንካት 👇 📚 ወደ 🌿 ሱኒዮች ቻናል 🌿 ይቀላቀሉ።
ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
频道🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 8.5
- 平均评论
- 0.4
- 平均转发
- 1.8
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 2
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
➠ለላጤዎች ጥያቄ ኑ መልሱ! ጉድኮ ነው አሉ @Tazkirah_for_all
«አገባሻለሁ» በሚል ማሞኛ ተሞኝተው 🌹 ስንቶች ክብራቸውን ~ ልባቸውን ~ ኢማናቸውን እንዳጡ ብታውቂ ኖሮ... ሐራም Relationshipን እንደ ቆሻሻ ትፀየፊው ነበር! ሼር አድርጉት ያ ጀመዓ
🌹ሀላል ፍቅር እንዲህ ነው🌷 በስልኩ ላይ ስሟን "ኸዲጃ" ብሎ መዘገበው፤ ይህንንም ለሷ አልነገራትም ነበር። በአንድ ወቅት ስልኩን ስትጎረጉር "ኸዲጃ" የሚል ስም አገኘች... በቅናት ደሟ ፈላ፣ በንዴትም እንዲህ ስትል ጠየቀችው፦ "ይህች ኸዲጃ የተባለችው ማን ናት..?!" እሱም ግራ የተጋባ በመምሰል ዝም አላት። በዚህ ጊዜ ንደቷ በረታ፣ ስሜቷም ገነፈለ.. "ተናገር.. ንገረኝ.. ማን ናት?!" አለችው። በመጨረሻ…
🙌
🚫 የሙስሊም ልጅ ሁና ልጃገረድ አይደለሽም ተብላ ከትዳር ስትመለስ! ◈ አንዲት ሙስሊም፣ የሙስሊም ልጅ ልጃገረድ (ቢክረህ) አይደለሽም ተብላ ካገባች በነጋታው ወደ አባቷ ቤት ከመመለሷ የበለጠ ውርደትና ማነስ ምን አለ!? ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን ጤነኛ በሙሉ በጆሮው ለማድመጥ የሚቀፈው ተግባር ነው ወ'ሏህ።" ◈ የ12 አመት ህፃን የሆነች ሙስሊም ሴት ከወንዶች ጋር ተቃቅፋ ስትዞር አሏህ አይቶ እስከአሁን ቅጣቱን ማዘ…
ስጁድ የወረድክበት መሬት የሞትክ ቀን ያለቅሳል ! يقول عطاء الخراساني – رحمه الله – ما من عبد يسجد لله سجدة في بقعة من بقاع الأرض إلا شهدت له يوم القيامة، وبكت عليه يوم يموت " . حلية الأولياء ص (5/197) አጧእ አልኹራሳንይ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : – " ከምድር በየትኛውም ቦታ ለአላህ አንድ ስጁድ የሚያደርግ የለም የ…
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አህባብ ሰባሀል ኸይር 🤚
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。