ቡና አልወድም ከሚል ሰው አላህ ይጠብቀን🙌
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 9.8
- 平均评论
- 6.3
- 平均转发
- 3.8
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 17
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ጥጥ የተሸከመው አህያና ጨው የተሸከመው አህያ... ሁለት ሸክም የተጫነባቸው አህዮች ነበሩና አንዱ ጥጥ የተሸከመ ሲሆን አንዱ ጨው ተሸክሟል... ጨው የተሸከመው አህያ ውሃ ውስጥ ገብቶ ሲወጣ ቢቀለው ጥጥ ለተሸከመው አህያ እንድህ ብሎ መከረው "ውሃ ውስጥ ገብተህ ውጣ ይቀልሃል"... ምን ለማለት ፈልጌ መሰላችሁ አንዳንዴ ክፉ ምክር እየተመከራችሁ ሳይሆን ለተሸካሚው ጥሩ ስለነበር ነው
በመጨረሻም በለሊቱ መጨረሻ ምን ተረዳሁ መሰላቹ... ለካ ምንም ለሊቱ ቢረዝም መንጋቱ አይቀርም #abuki
Good morning 🌹احباب
🔷ከ አንድ በላይ ማግባት ዝሙት ነው ብላ ለቀጠፈችው #ሀቢባ የተሰጠ መልስ 🎙ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ🎙 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📌 እንደዚህ ያሉ አጫጭር ዳእዋዎችን ለማግኘት፦ 📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇 🔗 https://t.me/NasihaLishebab 🔗 https://t.me/NasihaLishebab
እያንዳንዱ ሰው በራሱ ሁኔታ ውስጥ እየታገለ ነው so... ሁሉም ዝምታዎች ኩራትና ንቀት አይደሉም #abuki
የለውም🙌
በነገራችን ላይ እያንዳንዱ ንግግር ሁሉም ጋር ስደርስ የየራሱ ትርጉም አለው ለአንዳንዱ ከንቱ ወሬ ቢመስልም ለአንዳንዱ ደሞ የልቡን እየገለፀለት ነው...ሁሉም የየራሱን ትርጉም ይሰጣልና ለአንዱ ከንቱ ንግግር መስሎ ስለታየ ብቻ ከንቱ ነው ማለት አይደለም...
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。