🔘 አጫጭር ምክሮች ቁ.42 🚨 ወንድምህን ውደደው አትግፋው! 🚨 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሙሐመድሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/8041
🇸🇦 የሙስሊሞች ስንቅ ↔️ زاد المسلمين 🇪🇹
频道📖🌙ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ አስተማሪ እስላማዊ መልዕክቶች፣ የሐዲስ ትምህርቶች እና ቁርአናዊ ጥበቦች የሚተላለፉበት ቻናል ነው::✨ 🔗 https://t.me/zadulmuslims • Share ሼር
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0.1
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 0.4
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
⁉️ ንቅሳት ያለበት ሰው ምን ያድርግ ?! فتاوى الدروس ماذا يفعل صاحبُ الوشم إذا أراد أن يتوب ؟ السؤال: إذا أراد أن يتوب صاحبُ الوشم؟ الجواب: التوبة تَجُبُّ ما قبلها، والحمد لله. س: إذا ذهب للمستشفى لإزالة هذا الوشم؟ ج: إذا تيسر لا بأس، وإذا ما تيسر ما عليه شيء، إذا فعله أهل…
«"አስተግፊሩላሀል ዐዚመል ለዚ ላ ኢላሃ ኢላ ሁወል ሀይዩል ቀዩሙ ወአቱቡ ኢለይህ" (እኔ ታላቁን አላህ እለምነዋለሁ፤ ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ የለም፤ እሱ ሕያውና ቋሚ ነው፤ ወደ እርሱም ተጸጽቼ እመለሳለሁ) ብሎ ያለ ሰው፣ ከጦር ሜዳ ሸሽቶ እንኳ ቢሆን (ኃጢአቱ) ይማርለታል።»
الحديث قول النبي صلى الله عليه وسلم: «مَن قال: أستغفر الله العظيم الذي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه؛ غُفِرَ له، وإن كان فرَّ من الزَّحْف»، هو حديث صحيح. 1. تخريج الحديث والحكم عليه: * رواه أصحاب السنن: كأبي داود والترمذي وغيرهما، وصححه الإمام الألباني…
قـال أبو حاتم : "أربح التجارة ذكر الله وأخسر التجارة ذكر الناس" بهجة المجالس (٨٦) አቡ ሃቲም "الله" ይዘንለትና እንዲህ አለ፡- "ከንግዶች ሁሉ እጅግ በጣም ትርፋማ የሆነው ንግድ "الله" ን ማስታወስ (መዘከር) ሲሆን ከንግዶች ሁሉ በጣም ኪሳራ ንግድ ደግሞ ሰዎችን ማስታወስ ነው። { یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ ٱذۡكُرُوا۟ ٱ…
መካን ዒላማ ያደረጉት የሁቲዎች ሚሳኤሎች ተጠልፈው የወደሙት የሁቲ የባለስቲክ ሚሳኤሎች ፍንጣሪዎች የወደቁበት ቦታ ከሚከተሉት ቦታዎች በግምት ይህን ያህል ርቀት ይርቃል፦ ከመካ ታላቁ መስጊድ (መስጂደል ሐራም) 21 ኪ.ሜ. ከሚና ሥፍራ (ጀመራት) 16 ኪ.ሜ. ከዐረፋ ሥፍራ (ጀበሉ አር ረሕማ) 7 ኪ.ሜ. የነዚህን ራፊዷዎች ክፉነት አስተውሉ የእስልምና ነቀርሳዎች አላህ ያውድማቸው 👌 ሙስሊም ነኝ የሚል ሁሉ በነዚ…
📢 የታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ጥሪ እና ማስታወቂያ! «ወደ አላህ መንገድ በጥበብና በበጀ ምክር ጥራ!» (አን-ነሕል፡ 125) ለእስልምና እውቀት፣ ለቁርአንና ለሱና ትምህርት ቤተሰቦች በሙሉ፤ ሰላምና የአላህ እዝነት በእናንተ ላይ ይሁን! በነገው እለት ከሩቅ አካባቢዎች ለزيارة (ለጉብኝት) ወደ አካባቢያችን የመጡ ክቡራን እንግዶች፣ እውቀት አጠጪ ዳኢዎችና ወንድሞቻችን የሚገኙበት ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋ…
ቆንጆ ቲላዋ🇸🇦ጁሙዓ ቀን ሱረቱል ከህፍ መቅራት ሱና ነው የቻለ ይቅራ ያልቻላ ያዳምጥ 👂🤌 ከጁሙዓ ሱናዎች...👇 መታጠብ 1ገላን መታጠብ ➋ ሽቶ መቀባት ➌ ሲዋክ መጠቀም ➍ ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ ከህፍን መቅራት ➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት 👇👇👇 https://t.me/zadulmuslims
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。