የተፍሲር ደርስ ጀምሯል ግቡ ።👇👇👇 We're talking about ቂራት የምትፈልጉ ተቀላቀሉ። አህለን. Click the link to join us! https://s.imoim.net/2oiapu?from=copy_link
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 4.5
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 3.2
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 6
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
|| የሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ ሞት የሁሉም ሰለፊይ ሙሲባ ነው ። _ በአለም ዳርቻ ያላችሁ ሰለፊዮች በሙሉ በሸይኻችን ሞት አሏህ መፅናናቱን እንዲሰጣችሁ እንመኛለን ! _ በተለየ ደግሞ የሸይኹ ቤተሰቦች (ወንድማችን ዐብዱል አዚዝና ሌሎችም) አሏህ በሙሲባችሁ ይመንዳችሁ ፤ ለሸይኻችንም አሏህ ይዘንላቸው ። _ የመልካም ስን ምግባርና ባለቤትና በሻሻ የነበሩትን ሸይኻችን አሏህ በእዝነቱ ይቀበላቸው፤ ግድያቸውን ሸሓዳ አ…
ዛሬ ላይ. መተማመን እጅግ ከባድ እየሆነ ነው። ታማኝ ሰው ከወርቅ በላይ ውድ ሆኗል። ወደ ዲን ጠጋ ብለውም የብዙዎችን ልብ ካገኙ በሃላ በብዙ ከታመኑ በሗላ በተቃራኒው የሆኑ ብዙ አሉ። ጠንቀቅ በል።ጠንቀቅ በይ ።በዲን ሽፋን ብዙ የማይታመኑ አሉ። ሙሉ እምነት ከመስጠት ጠንቀቅ ማለቱ አይከፋም።እሱኮ ኡስታዝ ነው።እሱኮ ቻናል አለው ፣እሱኮ. ሀፊዝ ነው እያልሽ እንዳትበሊ ። ሀፊዝ ሁሉ ታማኝ. አይደለም ።ወደ ዲን…
ኑ ሼኽ ጀምረዋል። በኢሞ ተከታተሉ We're talking about ቂራት የምትፈልጉ ተቀላቀሉ። አህለን. Click the link to join us! https://s.imoim.net/husvg1?from=copy_link
ጀማሪ ጫት ቃሚዎች ጫቱ ስለሚመራቸው በስኳርና በለስላሳ አርገው ይቅሙታል። ልክ እንደዛው ሸይጧን ሰዎችን የሽርክ ሱስ ውስጥ ሊጥላቸው ሲፈልግ በቢድአ ይጥላቸዋል። https://t.me/Abu_Mehreen
👉 ከሸይኻችን ሞት ምን ተማርን ? ሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ የሚገርሙ ሰው ነበሩ ። በስነምግባራቸው ፣ በመተናነሳቸው ፣ በፈገግታቸው ፣ ሁሉንም በውዴታ አይን በማየታቸው ፣ ለሁሉም በመታዘዛቸው የተለዩ ነበሩ ። በጣም የሚገርመው ሸይኽ ሙሐመድ በሐሳብ ብቻ ሳይሆነ በተግባርም ጭምር ለሞት የተዘጋጁ ሰው ነበሩ ። ባለፈው አመት ዱና ላይ ከመሻኢኾች ጋር ለመገናነኘት አስፈሪውን የአካባቢው ሁኔታ አቋርጠው ሲመጡ ከፈናቸውን…
👉 ውድ ሰለፍዮች አላህ ሶብር ይስጣችሁ ! ዉዱ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሐመድ ዐረብ ቱሉ ጋና ዛሬ መግሪብ አካባቢ በተነሳ ጦርነት ተባራሪ ጥይት መቷቸው ወደ አኼራ ሄደዋል ። አላህ ከሙቀረቦቹ ጋር ያድርጋቸው ። ቤተሰቦቻቸውና ዘመድ አዝማድ እንዲሁም መላው ሰለፍይ ማህበረብ አላህ ፅናቱን ይሰጠው ።
المُؤْمِنُ يَسْتُرُ وَيَنْصَحُ، وَالفَاجِرُ يَهْتِكُ وَيُعَيِّرُ. ፉደይል ኢብኑ ኢያድ እንዲህ ይላሉ:- ሙእሚን ሰው የሰዎችን ጉድለት ይደብቃል ይመክራልም አመጸኛ ሰው ግን ምስጢር ያባክናል ሰዎችንም ያነውራል። እኛ ከየትኛው ነን? https://t.me/Abu_Mehreen
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。