𝐀𝐛𝐮𝐤𝐢 𝐓𝐞𝐜𝐡~በነፃ‼️

频道
@abukiweb · 技术与应用 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ። በነፃ ለመማር (Frontend web development) 👉 t.me/abukiweb/615 አላማችን: 👉 t.me/abukiweb/88 ኮምፒዉተር ለመግዛት 👉 t.me/Abuki_Computer ዌብሳይት ለማሰራት፡ 👉 t.me/abukiweb/583 ለጥያቄና ለአስተያየት 👉 @Abukiweb_bot

广告 A
最近同步 2 天前
收录于 2026-10-14
订阅数 1.3万 7 日 -57 · 30 日 —
30 天平均曝光 3,090 近 24h 2,367
互动率(ERR) 18.4% 7 天发帖 16
广告投放评级 A Ads Index 79

订阅数趋势

10-19 19:22 → 10-28 11:33 · 区间变化 -57

最低 1.3万 最高 1.3万 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
38.9
平均评论
0
平均转发
11.3
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
4

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ለጥንቃቄ‼️ ~ የሚያጣብቁ የውስጥ ሱሪዎችን የሚያዘወትሩ እና ላፕቶፕን እግራቸዉ ላይ አድርገዉ የሚጠቀሙ ወንዶች ለመካንነት ተጋላጭ ናቸው ተባለ፡፡ መካንነት አብዛኛዉን ጊዜ ሴቶች ላይ ያለ ችግር ተደርጎ ቢወሰድም ከጠቅላላው የመካንነት ችግር እስከ 18 በመቶ የሚሆነዉን ድርሻ የሚይዙት ወንዶች መሆናቸዉን ጥናቶች ያሳያሉ ። ሁለት ጥንዶች ምንም አይነት የእርግዝና መከላከያ ሳይጠቀሙ ከአንድ ዓመት በላይ በሆነ ጊዜ…

2026-10-27 18:41 👁 1,071 👍 22 💬 0 ↗ 11

አንድ ሰዉ መምከር ስትፈልጉ ከመምከራችሁ በፊት ያ ሰዉ ወንድማችሁ ወይ ጓደኛችሁ አርጉት ከዛ ያን አካል በአላህ ፍቃድ መምከርም ማስተማርም ቀላል ነዉ። "ካልሆነ አይሰማችሁም!! @abukiweb

2026-10-27 01:45 👁 1,448 👍 55 💬 0 ↗ 3

ጥቆማ‼️ ከ Riseup Tech ~ ውድ ቤተሠቦቻችን አብዛሀኛዎቻችሁ በውስጥ ስትጠይቁን የነበረውን እና በባለፈው ምዝገባችን ወቅት ያየነውን የአብዛሀኛውን ሰው ፍላጎት እንዲሁም ያለውን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት 👉አብዛሀኛውን ሊያሳትፍ የሚችልና በፍጥነት ወደ ስራ ልትገቡበት የምትችሉበትን 👉ቢዝነሳቹን በቀላልሉ በስልካቹ የምታስተዳድሩበት 👉ባማሩ ዲዛይኖች እና ፕሮፌሽናል በመሰሉ ቪድዮዎች ስራቹን በሶ…

2026-10-26 13:58 👁 1,765 👍 13 💬 0 ↗ 7

ይህ ቦታ ነፃ የሆነ፣ ለሁሉም ክፍት የሆነ፣ ይህ ቦታ ጫጫታ የለ እዚህ ካሜራ የለ፣ ቲክቶክ የለ፣ እዛ ቦታ ኳስ የለ፣ የተገላለጠ ነገር የለ፣ አዳብ፣ፍራቻና ፣ተዋዱዕ ያለበት ስፍራ። በተለይ በእረፍት ግዜያችሁ ወዴት ሄጄ እረፍት ላርግ ስትሉ ቶሎ ቀልባችሁ ላይ ሊመጣ የሚገባዉ ስፍራ ነዉ። ከዱንያ ጭንቀትና ብሶት ወጣ ብላችሁ እረፍት አርጋችሁ አዕምሮዋችሁ አድሳችዉ ወደ ቤት መግባት ነዉ። ግን የት ነዉ አድራሻዉ?…

2026-10-26 01:11 👁 1,800 👍 120 💬 0 ↗ 4

ሀላል የሆነ ቀልብ እርፍ ምትልበት ቦታ ልጠቁማችሁ? ሀገር ዉስጥም ዉጭም ያላችሁ?

2026-10-26 00:40 👁 1,703 👍 54 💬 0 ↗ 1

መሞከር ብዙ ትምህርት ይሰጣችኃል! ተማሩ፣አጥኑ፣ሞክሩ።

2026-10-24 23:59 👁 1,938 👍 63 💬 0 ↗ 1

ረመዷን is Loading…… ፣ 107 ቀን አካባቢ ቀሩት። @abukiweb

2026-10-24 02:27 👁 2,411 👍 86 💬 0 ↗ 13

በ2019 ዓ.ም. ወደ አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ እንዲሁም በ2018 ዓ.ም. የሬሜዲያል ትምህርት ስትከታተሉ የነበራችሁ ተማሪዎች፣ የምዝገባና የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 16 እና 17 መሆናቸውን ዩኒቨርሲቲው አስታውቋል። የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ (AUMSJ) ሙስሊም ወንድሞቻችንንና እህቶቻችንን ለመቀበል ዝግጅት ላይ ይገኛል። ከመምጣታችሁ በፊትም ሆነ በምዝገባችሁ ቀን የሚያ…

2026-10-24 02:17 👁 2,620 👍 10 💬 0 ↗ 4

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。