Amhara Media Corporation

✓ 频道
@AmharaMassMedia · 新闻与媒体 · 🇪🇹 埃塞俄比亚 · 阿姆哈拉语

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን

广告 C+
最近同步 16 天前
收录于 2026-09-26
订阅数 4.9万 7 日 +44 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,864 近 24h 1,822
互动率(ERR) 3.7% 7 天发帖 176
广告投放评级 C+ Ads Index 48

订阅数趋势

09-26 06:23 → 10-13 09:09 · 区间变化 +132

最低 4.9万 最高 4.9万 7 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
2.1
平均评论
0
平均转发
0.3
广告帖子(30 天)
36
广告占比
6.3%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

https://youtu.be/hkBlkI-ptnY?si=c-wxoR0U09U8WDQt

2026-10-12 22:11 👁 1,540 👍 2 💬 0 ↗ 0

ለጠላት የሚያስፈራ፤ ለሠንደቁ የሚታመን – የኢትዮጵያ አየር ኃይል የኢትዮጵያ ሰማይ በጠላት ኃይል እንዳይጣስ፣ ምድሯ በሰማይ ተምዘግዛጊ ጀቶች፣ በዘመናዊ ድሮኖች፣ በጦር አውሮፕላኖች እንዲጠበቅ አድርጓል። የመከላከያ ሠራዊት ከሠራዊቱ መዘመን ባሻገር ለቴክኖሎጂ እና ለአየር ኀይሉ በሰጠው ትኩረት የኢትዮጵያን ሰማይ አይደፈሬ እንዲኾን አስችሏል። የኢትዮጵያ ሠንደቅ ዓላማ በክብር ተጠብቆ ከትውልድ ትውልድ እንዲሸጋገ…

2026-10-12 20:52 👁 2,096 👍 1 💬 0 ↗ 0

#አንኳር "ሠንደቅ ዓላማችን የመደመር ዕሴታችን፣ የአንድነታችንና የኢትዮጵያ ከፍታ ምልክታችን ነው!" ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ #ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ!🇪🇹 ‎የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

2026-10-12 20:17 👁 2,055 👍 3 💬 0 ↗ 0

በመተማ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ። ‎በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። ‎የምዕራብ ጎንደር ዞን ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ደረሰ አዱኛ በተለያዩ ቀበሌዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ዛሬ የሰላም ጥሪን ተቀብለው ወደ ሰላም መግባታቸውን ገልጸዋል። የገቡት ታጣቂዎች ከዚህ በኋላ ከመንግሥት ጎን ተሰልፈው…

2026-10-12 20:12 👁 1,812 👍 6 💬 0 ↗ 0

ቲቦ ክርቱዋ የሪያል ማድሪድ ቆይታውን አራዘመ። የሪያል ማድሪድ ዋነኛ የጀርባ አጥንት እና ግብ ጠባቂ ቲቦ ክርቱዋ ከክለቡ ጋር አዲስ የውል ማራዘሚያ ስምምነት ላይ መድረሱ ተገልጿል። ክለቡ ቤልጂየማዊውን ግብ ጠባቂ በዓለም አቀፍ ደረጃ ቀዳሚ እና እጅግ ወሳኝ ተጫዋች አድርጎ በመመልከቱ የአሁኑ ውል እስከ ሰኔ 2027 የሚቆይ ቢኾንም ተጨማሪ ውል ለማራዘም የቃል ስምምነት ተደርጓል። ቲቦ ክርቱዋ ባሳየው ድንቅ ብቃ…

2026-10-12 19:32 👁 1,793 👍 1 💬 0 ↗ 0

‎ሰንደቅ ዓላማ የክብር ማኅተም የነጻነት አውራ ‎ሰንደቅ ዓላማ ከቀለም እና ከጨርቅ ጥንቅር እጅግ የላቀ የዘመናት ታሪክ፣ የሕዝብ ማንነት እና የሀገር ሕልውና ሕያው ማኅተም ነው። ‎ሀገር በሕይወት መኖሯን፣ ሉዓላዊነቷን እና ክብሯን በዓለም አደባባይ የምታውጅበት የመጨረሻው የነጻነት ቋንቋ በመኾኑ ሀገር እና ሰንደቅ ዓላማ የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው። በዚህም ምክንያት ሰንደቅ ሲደፈር ሀገር…

2026-10-12 19:32 👁 1,538 👍 3 💬 0 ↗ 0

“የሳይበር ደኅንነት የሀገር ደኅንነት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ “ንቁ ዜጋ፤ ደኅንነቱ ለተጠበቀ ሀገር!” በሚል መሪ መልዕክት የሚካሄደውን ሰባተኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወር አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሳይበር ደኅንነት የሀገር ደኅንነት ነው ብለዋል። በዲጂታል ኢትዮጵያ 202…

2026-10-12 19:22 👁 1,430 👍 4 💬 0 ↗ 0

“ጠላት ሰማይዋን ላይደፍረው፣ ምድሯንም ላይረግጠው የተዘጋጀ ጋሻ” “ክፉሽን ለማየት በፍጹም አልወድም፣ ልሙት ለሰዋልሽ፣ ሕይወት ከአንቺ አይበልጥም፣ ቀርጿል ታሪክሽን ሲመሰክር ድንጋይ፣ ማንነቴን ክጄ ለአንቺ አንሼ ብታይ፣ ከዕድሜ ከሕይወቴ ሰስቼ ብነሳሽ፣ ይራቀኝ ሰውነት፣ ይርገፍ እንደ ጤዛሽ…! ክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ይህንን ግጥም በዜማ ሲያሰናዳው በሠራዊቱ ልብ ውስጥ እንደ እሳት የሚነደውን እ…

2026-10-12 19:19 👁 1,490 👍 1 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。