HUHCSF ✞

频道
@huhcsf · 未分类 · — · 英语

Haramaya University, Harar Health Campus Christian Students Fellowship Worship Center: @ Me'erab Harar MKC Meet Leaders: @DestaMekonnen

暂无评级
最近同步 5 天前
收录于 2026-10-16
订阅数 538 7 日 0 · 30 日 —
30 天平均曝光 248 近 24h 0
互动率(ERR) 0.0% 7 天发帖 0
广告投放评级 — Ads Index —

订阅数趋势

暂无历史快照

暂无订阅曲线

频道同步积累更多快照后,这里会显示趋势图。

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
5.5
平均评论
0
平均转发
1
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

(13) እናንተ፣ “ዛሬ ወይም ነገ ወደዚህች ወይም ወደዚያች ከተማ እንሄዳለን፤ በእርሷም አንድ ዓመት እንቈያለን፤ እንነግዳለን፤ እናተርፋለንም” የምትሉ እንግዲህ ስሙ። (14) ነገ የሚሆነውን እንኳ አታውቁም። ሕይወታችሁ ምንድን ናት? ለጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፋሎት ናችሁ። (15) ይልቁንም፣ “የጌታ ፈቃድ ቢሆን እንኖራለን፤ ይህን ወይም ያንን እናደርጋለን” ማለት ይገባችኋል። (የያዕቆብ መልእክት…

2026-10-08 15:27 👁 227 👍 4 💬 0 ↗ 1

ሰላም ውድ ቅዱሳን👋🤗❤️ እንዴት ናችሁ? እንኳን ወደ ግቢያችሁ በደህና መጣችሁ፣ ወደ ውዱ ህብረታችንም በሰላም ተመለሳችሁ!🥰 እንደገና አብረን ልንሰባሰብ፣ ልንጸልይ፣ ቃሉን ልንማር እና እርስ በርስ ልንበረታታ የምንጀምርበት ጊዜ መድረሱ በጣም ደስ ይላል።❤️ ዛሬ ግን የፌሎሺፕ ፕሮግራም አይኖረንም። ብዙዎቻችን ወደ ግቢ እየገባንና እየተሰባሰብን ያለንበት ጊዜ ስለሆነ፣ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በሙሉ ልብ እንደገ…

2026-10-03 13:44 👁 270 👍 7 💬 0 ↗ 1

እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ❤️🙏 በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታና የመተሳሰብ ይሁንላችሁ። እግዚአብሔር በጸጋው ጠብቆ ወደዚህ አዲስ ዓመት ስላደረሰን እናመሰግነዋለን። ይህ ዓመት እንደ ፈቃዱ የምንኖርበት፣ መልካም ፍሬ የምናፈራበት እና በእርሱ ዘንድ የምንጠነክርበት ዓመት ይሁንልን። ከእግዚአብሔር ጋር ይበልጥ የምንቀርብበት፣ ቃሉን በጥልቀት የምንረዳበት፣ በጸሎት የምንተጋበትና በመንፈስ ቅዱስ እ…

2026-09-11 15:37 👁 398 👍 10 💬 0 ↗ 0

Greetings All For any student interested there is an upcoming screening program. It will be carried out on Saturday, Sept 5 (Nehase 30) in Harar Ammanuel Church from 3 - 6LT. Any interested student is welcome to join! Harar Medical Mission Team.

2026-09-03 13:40 👁 861 👍 0 💬 0 ↗ 3

📣 3 ሳምንት ቀረው .... ✨መዝሙረ ዳዊት 133:1 ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥ እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው። 🖐ሰላም ቅዱሳን ከዚህ በፊት እንደተናገርነው የሃረማያ ሃረር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ክርስትያን ተማሪዎች ሕብረት አባል የሆንን እና ሆነን ያለፍን በአንድነት በጸሎት : በዝማሬ : ቃሉን በመስማት በጌታ ፊት የምንሆንበት ፤ እርስ በእርስ የምንጨዋወትበት ፤ ስለ ቀጣይ እርምጃዎች በአንድነት የ…

2026-08-09 03:23 👁 622 👍 9 💬 0 ↗ 0

ሰላም የጌታ ውዶች! 👋🤗 "ከማማረር ወደ መዘመር" በሚል ርዕስ በፌሎሺፓችን የተዘጋጀው የትንቢተ ዕንባቆም ተከታታይ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በዚህ ሳምንት ቅዳሜ፣ ነሐሴ 2 ይቀጥላል። 📖 የዕለቱ ርዕስ፦ "የእግዚአብሔር መልስ፣ የነቢዩ ዝምታ" "ጻድቅ ግን በእምነቱ ይኖራል።" (ዕንባቆም 2፥4) ከእግዚአብሔር ቃል በመማር አብረን እንባረክ። 📚 መጽሐፍ ቅዱሳችሁን፣ ማስታወሻችሁን እና ክፍት ልባችሁን ይዛችሁ በሰዓቱ…

2026-08-07 21:23 👁 405 👍 4 💬 0 ↗ 0

ሰላም የጌታ ውዶች 👋🤗 ‎ ‎“ከማማረር ወደ መዘመር” በሚል ርዕስ በFellowshipኣችን የተዘጋጀዉ የትንቢተ ዕንባቆም ተከታታይ ትምህርት በዚ ሳምንት ቅዳሜ ሐምሌ 25 ይቀጥላል። ‎ በባለፈዉ የነበረዉ introduction ስለነበር በዚ ሳምንት ክፍል አንድን አብረን እንማራለን። ‎📌 የዕለቱ ርዕስ፦ “የነብዩ መልስ ያጣላቸዉ ጥያቄዋች እና የእግዚአብሔር ዝምታ” ‎ ‎• በዚህ የተባረከ ትምህርት ጊዜ ላይ ሁላችሁ…

2026-07-31 12:26 👁 700 👍 6 💬 0 ↗ 1

ሰላም የጌታ ውዶች 👋🤗 ‎ ‎“ከማማረር ወደ መዘመር” በሚል ርዕስ በFellowshipኣችን የተዘጋጀ ተከታታይ ትምህርት በዚ ሳምንት ቅዳሜ ሐምሌ 11 ይጀምራል። ‎ ‎📌 የዕለቱ ርዕስ፦ “የነብዩ ጥያቄ የእግዚአብሔር ዝምታ” ‎ ‎• በዚህ የተባረከ ትምህርት ጊዜ ላይ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። ‎•ከእግዚአብሔር ቃል በመማር አብረን እንባረክ። ‎ ‎📖 መጽሐፍ ቅዱሳችሁን እና ማስታወሻችሁን ይዛችሁ በጊዜ አንደትገኙ ይሁ…

2026-07-17 13:57 👁 493 👍 9 💬 0 ↗ 2

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。