🍃ከአጅነቢይ ጋ ለምትፃፃፉ እህቶች❗️ 🍀እጅግ ያማረና ደስተኛ የትዳር አጋር ለማግኘት ለሊት ተነስተን አሏህን መለመን ሙጥኝ ብለን ዱዓ ማድረግ ነው እንጂ ለሊት ኦላይን ቁጭ ብለን በማይረባ ወሬ ከአጅነቢ ማውራት አይደለም!!! እህቴ አትሸወጅ አሏህ ከፃፈልሽ ቻት አደረግሽ አላደረግሽ የትም አይሄድም አሏህ ካላለው ለምን 24 ሰዓት አታወሪውም አይሆንም ትርፉ ወንጀል ማከማቸት ነው! ወረቢ ቀስበቀስ ኢማንሽ ተገፎ ተ…
🌹ሞዴሎቼ ሶሐቦች ናቸዉ
频道💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 13.1
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 9.7
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 2
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
─── 🕌 ─── ✨ ዒልምን በቤትዎ! በቤቶ ሳይወጡ የዲን #ዕውቀትዎን ለማዳበር እና የመንፈስ እረፍት ለማግኘት ይፈልጋሉ? ─ የሚያገኙዋቸው ይዘቶች ── ▫️ 📖 የቁርኣን ተፍሲርና የሐዲስ ትምህርቶች ▫️ ✍️ አስተማሪ ኢስላማዊ ጽሑፎች ▫️ 🧠 ዕውቀትዎን የሚያድሱ ጥያቄና መልሶች ─ 🌙 ─ የኸይርን መንገድ #እቤትዎ ሆነው ይከተሉ፤ አሁኑኑ ይቀላቀሉን! ───────────
ጊዜው ሲደርስ ሁሉም ነገር ያምራል፣ ልቡን በትዕግስት ያሸበርምቀ ሰው መጨረሻው ሁሌም አሸናፊ ነው 🥀
✔️ሰለፊ'የህ ሚስት ለባሏ! ⭕️ «ሱኒ'የህ እና ሰለፊ'የህ የሆነች ሴት፦ — ከምርኮዎች (ከእድሎች) አንዱ ምርኮ ናት። — ከክምችቶች (ከካዝናዎች) አንዱ ክምችት ናት። — በሐዲሥ «ሰዎች ከሚያከማቹት ሁሉ በላጩ መልካም ሚስት ናት።» የሚል አለ። — በበጎ ነገር እና በዲን ላይ ታግዝሃለች። — በመልካም በማዘዝ፣ ከመጥፎ በመከልከል ታግዝሃለች። — በሶላት፣ ለይልን በመቆም ታግዝሃለች። — እውቀትን (ዒልምን) በ…
✍ትዳር ውስጥ ትልቁ ሚና ሚጫወተው መከባበር ነው። መከባበር ከሌለ ፍቅርም አይኖርም ። እርስ በርሳቹ ስትከባበሩ ነው ሌሎችም ጋር ምትከበሩት።
❌ አሏህ ከስልክ ሱስ ያላቅቀን! 🤲📱 ለጫት ቃሚዎች ጫት ሱስ እንደሆነባቸው፣ ለብዙዎቻችንም ስልክ ከዚያ በላይ ሱስ ሆኖብናል። ሰዓታትን እየወሰደብን፣ ጊዜያችንን እያባከነ፣ ከአሏህ ዝክርና ከጠቃሚ ነገሮች እያራቀን ነው። 🤲 አሏህ ሆይ! ከሚጎዳን ነገር ሁሉ ጠብቀን፣ ስልካችንን ለጥቅማችን እንጂ ለጉዳታችን እንዳንጠቀምበት እርዳን። اللهم سلِّم سلِّم. 🤲
ለእህቶች ብቻ ታላቅ ብስራት ለልተመዘገባችሁ 👇 🛍 👉 እነሆ የቡዙ እህቶች ጥያቄ የነበረው ሴቶች በሴት የመቅራት ጉዳይ በአለህ እዝነት መፍቴሔ አግኝቷል (አልሐምዱ ሊላህ) እንኳን ደስ ኣላችሁ ☔️ 👉 ቡዙ እህቶች የቅራት ፍላጎት እያላቸው ነገር ግን የሴት አስቀሪ ባለ ማግኘት ለወንዶች ሪከርድ አድርጌ ከሚፈትናቸው ቢቀርብኝ ይሻላል በማለት ከቅራት አለም ሪቀው ይገኛሉ 🎁 👉 እናንተ እህቶች የቅራት ፍላጎታችሁ ከል…
☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ☪ 🇸🇦ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በሉ🇸🇦 ☪ሰለፊይ የሆናቹ ብቻ OPEN በ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。