(无文本内容)
Zelalem Mengistu
频道Zelalem Mengistu YouTube:-https://www.youtube.com/channel/UCLVOIQaz_Qws6Vkiq2cjX1g/videos FB:-https://www.facebook.com/profile.php?id=100009781051944
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 5.4
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
የቁርኣኑ ዒሳ የመጽሐፍ ቅዱሱ ኢየሱስ አይደለም ወደ ትግርኛ ተመልሶአል። ወደ ኦሮምኛ በመተርጎም ላይ ነው። በ2027 መጀመሪያ በእንግሊዝኛ ይታተማል።
የመንፈስ ፍሬ ግን . . . ጥናት
(无文本内容)
እግዚአብሔር የድሆችን ምኞት ሰማ፥ ጆሮውም የልባቸውን አሳብ አደመጠች። መዝ. 10፥17 እግዚአብሔር እንዲሰማን የተመረጡ ቃላት አያስፈልጉንም። በምርጥ ቃላት አንሸነግለውም። በልሳን መጸለይም፥ መወራጨትና መርበድበድም አያስፈልገንም። የተሸመደዱ ቃላት አይጠቅሙንም። ጌታ፥ 'አሕዛብም በመናገራቸው ብዛት እንዲሰሙ ይመስላቸዋልና ስትጸልዩ እንደ እነርሱ በከንቱ አትድገሙ።' ብሎአልና የመናገር ብዛትና ከንቱ ድግምትም አ…
ሙላትና ሙሌት። ሙላትና ሙሌት።እውነተኛ የመንፈስ ቅዱስ ሙላት እና ሰው ሠራሽ የመንፈስ ሙሌት ልዩነታቸው ምንድር ነው? View on YouTube
https://www.facebook.com/share/v/1EHduFMB2F/
ቄሱና ጌቱ፤ የቆንስላው (ካውንስሉ) መዘውር ዘዋሪዎች። ቄሱና ጌቱ፤ የቆንስላው (ካውንስሉ) መዘውር ዘዋሪዎች።አቶ ጌቱ ለማ በቆንስላው ጠቅላይ ጸሐፊነት ሥልጣን ሽፋን ብዙ የሙስና ሥራዎች ሲሠራ በመቆየቱ በቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያንም በራሱ በቆንስላውም አጣሪ ኮሚቴዎች ተቋቁመው እየተፈተሸ ይገኛል። ይህ የማጣራት ሥራ እንዲደናቀፍ ደግሞ ቄስ ደረጀ የራሱን ሚና በትጋት በመጫወት ላይ ይገኛል፤ ለምን? View on…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。