💔 MEHABA ሁብ 💚

频道
@mina_hubi · 未分类 · — · 英语

💌 @MEJNUN_ME ናፍቆት ክፋቱ በማግኘት አይበርድ፣ አይተው በማጣት፣ መብሰክሰክ ፍርጃ የምኞት ብፌ፣ የሚጥም ቅጣት። ያማል ግን!

广告 A
最近同步 4 天前
收录于 2026-10-17
订阅数 6,121 7 日 -43 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,905 近 24h 886
互动率(ERR) 14.5% 7 天发帖 5
广告投放评级 A Ads Index 77

订阅数趋势

10-17 19:45 → 10-25 14:17 · 区间变化 -43

最低 6,121 最高 6,164 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
30.6
平均评论
3.1
平均转发
7.8
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

#አለሁ..😔 መንገድ ዳር ቁጭ ብየ አግዳሚ እያየሁ የሚያስጠብቀኝን ይኸው 'ጠብቃለሁ አልፎ ሂያጅ መኪና መንገደኛ ጥንዶች ብርድ ያዘለ ንፋስ ሚጓረሱ ወፎች ጠቁሮ የተቆለለ አልቃሻ ደመና ፀሐዩዎን ለመከለል እድሜው የማይፀና መንገደኛ ዝናብ ምሽቱን አስታኮ ጨረቃን እንዳላይ በሰይጣን ተልኮ ሌተ ቀን መንገድ ዳር እንዲያም ሲል ከቤቴ ተጎሳቁየ አለሁ ለዛች ልጅ ናፍቆቴ.. ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ…

2026-10-25 02:06 👁 306 👍 18 💬 5 ↗ 0

🥀 ሁሌም ቢሆን ክህደት የሚመጣብሽ ለሱ ብለሽ አላህን ባመፅሽባት አቅጣጫ ነው ። ዑህቲ☺️ Take care of yourself ❤️‍🩹 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

2026-10-22 03:19 👁 764 👍 42 💬 4 ↗ 4

at end of the day🌖 ...❤️‍🩹እኛም እጆቻችንን ከፍ አድርገን አይኖቻችን መደረስ አስከሚቻላቸው ጥግ ድረስ ወደላይ አንጋጠን እንለምናለን ሀያዐቸው ከተገፈፈ ወንድም ይሁን ሴት አንተው ጠብቀን🤲...❤️‍🩹 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

2026-10-21 03:36 👁 1,010 👍 37 💬 8 ↗ 1

ምን ብለብስ ያምርብኛል አለችኝ "ሃያዕ" አልኳት ...☺️😊 ለመረዳት እየሞከርኩ ነበር… ሙሳ ከመድየኗ እንስት ምን አይቶ ነው ከእድሜው አስር አመታትን ለርሷ እንደ መህር እስከመስጠት የፈቀደው? … … "ለምን? እንዴት?" እያልኩ ነበር… መልሱን እንዲህ በሚለው ቃሉ ያገኘሁት መሰለኝ "تمشي على استحياء " አላህ ቁመናዋን አልገለፀም… ስለ መልኳ ውበትም አልተናገረም… ሃያእ ዋን "በሀፍረት የምትራመድ"…

2026-10-21 01:32 👁 1,138 👍 31 💬 1 ↗ 13

"አንቺን ማግኘት ካልተጻፈልኝ፣ ልቤ እንዴት እንደወደደሽ አላህ ምስክር ይሆናል። ከዚያ በኋላ የቀረው ሁሉ ዱዓ ነው።" 🥀 "አንዳንድ ሰዎች የልብህ ምርጫ ይሆናሉ፤ ግን የሕይወትህ ዕጣ ፈንታ አይሆኑም።" 🥀 #ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

2026-10-19 03:29 👁 1,215 👍 42 💬 14 ↗ 14

💚 ኸሚስ ምሽት 💚 አንቺዬ... ከቤትሽ ብመጣ ምሽቱ አሸብርቋል ቄጤማዉ ጉዝጓዙ በጭሳጭስ ደምቋል ከረከቦትሽ ስር በሂጃብ ተዉበሽ ዚክሩ ሶለዋቱ በሃይባ ተከበሽ ኸሚሱ አጅቦኛል ዉበትሽ ማርኮኛል ይዣለሁ ማብሰልሰል ሰዉን መላዕክቱን እንዲህ ያማለልሽዉ ወሎዬ ነሽ መሰል አጀብ አጀብ 👁 በቴሌግራም ፦💚 @MINA_HUBI 💚 🤝የ ሼር አቢዮት እናቀጣጥለው🙏

2026-10-16 04:06 👁 1,632 👍 28 💬 5 ↗ 8

አብረን ስቀን ተደብቀሽ የምታለቅሺ ከሆነ . . . ፍትሀዊ አይለም ሩሂ🥀.. #ᵐᵉʲⁿᵘⁿᗰIᑎᗩ 🥀𝖇𝖊𝖑𝖆✌️

2026-10-16 03:58 👁 1,377 👍 15 💬 1 ↗ 7

https://t.me/MEJNUN_ME/s/137

2026-10-15 03:58 👁 1,606 👍 6 💬 0 ↗ 0

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。