#የሰው_ልጅ_ፈተና እልፍ ባላ ቢቆም ፣ ሕይወትን ሊያቀና ፤ እኩል ሚዛን ሆኖ ፣ በአንድ ላይ ቢፀና ፤ ሃሳቡ ቢሟላ ፣ ብሎ ደፋ ቀና ፤ አያልቅም ተዝቆ ፣ የሰው ልጅ ፈተና ። ቢወጣ ቢወረድ ፣ ከ,እስከ የሌለው ፤ ፍላጎቱ ብዙ ፣ ሲያድጉ አብሮ የሚያድገው ፤ ሃጢአትና ፅድቁን ፣ ሁሉን የሚያሰኘው ፤ ቀን በቀን መዋተት፣እንዲያው በከንቱ ነው ፤ ቢሆንማ ኖሮ ፣ ሰው እንደማያስበው ፤ የትናንቱ ፅልመት ፣ ነግቶ ባላ…
ግጥም
频道በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 16
- 平均评论
- 0.8
- 平均转发
- 12.7
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
#እኔ_ሞኙ_ልጅሽ!! አንችን ገላጭ ቅኔ አንች ገላጭ ዜማ የውበትሽን ጥግ የክብርሽን ግርማ ብሞክር ባስሞክር በስንኝ ቋጠሮ ቤት ባልመታ ግጥም በቃል እጉርጉሮ በሀገር መስዬ ላወድስሽ ብጥር አልገልጽልህ አለኝ እኔስ ያንችን ፍቅር አናት ከማለት ውጭ ሌላው ቀለለብኝ ብጽፈው ባጽፈው ሚዛኑ አነሰብኝ! የፍቅርሽን ልኬት የደግነት ጥልቀት የትኛው ቃል ይሆን ገላጭ እናትነት ቃል አዋቂ ፈለኩ የተማረ አብዝቶ ከውስጡ የሚፈስ…
#ፍቅር_ማለት ከእውቀት-ባሻገር ከዝና-ባሻገር ከሀብት-ባሻገር ከውበት- ባሻገር ባለው ስብዕና ከተማረካችሁ ሰው መሆኑ ብቻ እውነት ከገባችሁ አ ቤ ት !! ታድላችሁ በቃ!! ፍቅር ማለት ይህ ነው እውቀት- ዝና- ውበት- ገንዘብ የማይገዛው ፍቅር ማለት ይህ ነው እውቀትም ይጠፋል ዝናም ሀብትም ያልፋል ውበትም ይረግፋል ሰው መሆኑ ብቻ ስብዕናው ብቻ ከሱ ጋር ይዘልቃል ፍቅር ማለት ይህ ነው እውቀት ዝና ውበት ገንዘብ…
#በቃ_ትመጫለሽ! የወሰደሽ መንገድ ፣ ያራቀሽ ጎዳና፤ ቢያገናኘን እያልኩ ፣ መልሶ እንደገና፤ አሻግሬ እያየሁ ፣ በተስፋ መስታወት፤ ዛሬ ነገ መጣች ፣ በማይቀንስ ጉጉት፤ እጠብቅሻለሁ ፣ በማይወዥብ ጊዜ፤ በማይሰለች ትግስት ፣ በፍቅር ትካዜ፤ አርቆ ወሳጁን ፣ አቅርቦ መላሹን፤ ጎዳናን አምኜ ፣ እልፍ አንቀሳቃሹን፤ ለቃሌ ታምኜ ፣ ፍቅርሽን ስናፍቅ፤ ዓመታት አለፉ ፣ መንገዱን ስጠብቅ፤ ግን አይሰለችኝም ፣ ጎዳናው…
የማለዳ ወፌ የምሽት ጀንበሬ፣ ዜማሽ መፅናኛየ መሄድሽ ችግሬ። ዉቧ ጨረቃየ የምሽት ድባቤ፣ የህይወት ስኬቴ ምግባረ ሐሳቤ፣ መሆንሽን እያወቅሽ የልቤ ከተማ፣ የከናፍሬ ጣዓም ያ'ንደበቴ ዜማ፣ ለምን ረሳሽኝ በጥልቅ ባህር ቆሜ? ፍቅርሽን እያለምኩ በፍቅር ዓለሜ። ዜማሽን ሳልሰማ እነቃ ይመስል፣ እዉላለሁ አድራለሁ አ'ንችን ሳንሰላስል። እድሜየ ባክኖ ዘመኔ ጨቅይቶ፣ ትዝታሽ ብቻዉን ከእኔ ጋር ቆይቶ። ቆይቶ...ቆይቶ.…
እኛ ነን ከልካላ እኛ ነን ነጠላ ፍቅሬ ፍቅርማ ነው። ነበረ። ጥላ። እኛ ነን ያጠፋን ያላደግንበትን ምን ስንል ገነባን? (እማናድርበት ቤት ምን ስንል አመሸን) ለመሄድ ነው መምጣት ለማጣት ነው ማግኘት ለመልቀቅ ነው መያዝ ለመድከም ነው መሮጥ ለማቅለል ነው መድረስ ለመሞት ነው መኖር ይኼን ልቤ አውቋል ፍቅርም እንደ መንገድ ለካ ሲኬድ ያልቃል… እንደ ተረት ተረት ሲሄዱ ሲሄዱ እንደ ህልም ሩጫ እንደመሳደዱ ቢረዝ…
#አንገትህን_ስበር!! አንተ ቤተ ሰሪ ፎቅ አብቃይ ባለ ብር ድንጋይ በራስህ ላይ በጌጥ የምትከምር ምቾቱ ውበቱ አቤት ገጹ ሲያምር በግርማ የቆመ በኩራት በክብር ግና ምን ያደረጋል እድሜህን አይጨመር ከቶ ዝንፍ አይልም ከተሰጠህ ስፍር!!! ቀድመህ ሳትገነባው የሰማዩን እልፍኝ በምድሩ አትጨርሰው በማይጠቅም ቋጥኝ ቤት መስራት ደስ ይላል ዘመኖ ለመኖር ችግሩ ሞት አለ ለሁሉም የማይቀር!!! አንተ ቤተ ሰሪ ህንጻህ አ…
#ከነገ_ትናንቶች! እርግጥ ነው ቢያስፈራ ፤ የማያውቁት ቦታ ፤ የማይደርሱበት ቃል ምን ቆርጠው ቢነሱ ፤ ሲጠጉት ይርቃል ምን ተግተው ቢያልሙት ፤ ሳይነቁት ይጠልቃል ብቻ ግን ብቻ ግን.... "ሞተው ሞትን ሲያጡት" ፤ከሁሉም ይጨንቃል..!! ብቻ እዚሁ ከርሟል ልቤ ላይሞት ታሟል ላይሽር አገግሟል እየቆሰልኹ ነው ፡ የማይደማ ቁስል እያቀለምኹ ነው ፡ ሁሌ ግማሽ ምስል አለማለቅማ ፡ሰው ሆኖ ወግ ነበር ፡ መንገድ ማ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。