🛑 ሰበር ዜና 🛑 📌አልሐምዱሊላህ ልጁ ተገኝቷል ተብሏል እስካ አሁን ስትጨነቁ ለነበራችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ
አቡ እክራም እብኑ አህመድ ቻናል Abu Ikram قناة أبي إكرام ابن أحمد
频道የቴሌግራም ቻናል 👇👇👇 https://t.me/ibnahemad
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0.9
- 平均评论
- 0.2
- 平均转发
- 0.3
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 6
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
👉 ለቅርቢቱ አለም ሀብት የሚሰበስብ ሰው ዐቅል የሌለው ነው ። እናታችን ዓኢሻ – ረዲየላሁ ዐንሃ – ባወራችውና ኢማሙ አሕመድ በዘገቡት ሶሒህ በሆነ ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – እንዲህ ይላሉ : – " الدنيا دار من لا دار له ، ومال من لا مال له ، ولها يجمع من لا عقل له " أخرجه الإمام أحمد في مسنده بسند صحيح " ዱንያ ሀገ…
ተጋበዙ🎧👈
🌺ወላጆች የህይወትና የቤት ጌጥ ናቸዉ። ላሉት አሏህ ረጅም እድሜ ከኢማን፣ ከጤና ጋር ይስጣቸው።🤲 ለሞቱት ቀብራቸውን የጀነት ጨፌ ያድርግላቸው ፍርደውስንም ይወፍቃቸው🤲 اللهم آمين ربِّ ٱرْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا •━════✿🍃🌺🍃✿════━• 👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuMerwanAselefy
👉 አላዋቂ ማለት ባወቀው የማይሰራ ነው ! قال سفيان بن عيينة – رحمه الله – " أجهل الناس من ترك ما يعلم، وأعلم الناس من عمل بما يعلم، وأفضل الناس أخشعهم لله عز وجل " مسند الدرمي ص (342) ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህ የተባለ ሊቅ እንዲህ ይላል : – " አላዋቂ ማለት ባወቀው መስራት የተወ ነው ። አዋቂ ሰው ማለት ባወቀው የሰራ ነው ።…
ፍፁም የማይተኩ ሰዎች አሉ በፍፁም ። ሰው ቢሄድ ሰው ይመጣል የማይባልላቸው ውብ ስነምግባር ያላቸው
✍ ምንም እንኳን ልባችን ከባድ ነገር ቢያገኘውም ሁሉን ቀያሪ አሏህ ግን አይተወንም አብሽሩ
─── 🕌 ─── ✨ ዒልምን በቤትዎ! በቤቶ ሳይወጡ የዲን #ዕውቀትዎን ለማዳበር እና የመንፈስ እረፍት ለማግኘት ይፈልጋሉ? ─ የሚያገኙዋቸው ይዘቶች ── ▫️ 📖 የቁርኣን ተፍሲርና የሐዲስ ትምህርቶች ▫️ ✍️ አስተማሪ ኢስላማዊ ጽሑፎች ▫️ 🧠 ዕውቀትዎን የሚያድሱ ጥያቄና መልሶች ─ 🌙 ─ የኸይርን መንገድ #እቤትዎ ሆነው ይከተሉ፤ አሁኑኑ ይቀላቀሉን! ───────────
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。