https://t.me/ABUREYANMUSTEFA
Mustefa kedir➣ሙስጠፋ ኸድር {Abu reyan አቡ ረያን}
频道👉የዚህ ቻናል አላማ በአላህ ፍቃድ ሰዎች ተውሂድ እና ሱናን እንድያውቁ ከሽርክ እና ከቢድዓ እንዲሪቁ ለማድራግ ነው ❗️❗️ በሰለፎች (በደጋጎች) መንገድ !! ↪️📚የሱና ዑለማዎችና ኡስታዞች የኪታብ ቂርኣትና ሙሓደራዎች ፈታዋዎች ሌሎቹም ጠቀሚ ፅዑፎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው 👌 https://t.me/ABUREYANMUSTEFA https://t.me/ABUREYANMUSTEFA
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 1
- 平均评论
- 0.1
- 平均转发
- 2.0
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
በሁሉም ዘመናት የነበሩ ሙሽሪኮች ነብይ በሚላክላቸው ጊዜ ለነብዮቻቸው ተኣምር አሳዩን ብለውው ይጠይቋቸው ነበር; አንድም ቀን ግን በባጢል ስለሚያመልኳቸው ጣዖታት አንዲትም መረጃ ጠይቀው አያውቁም!! https://t.me/ABUREYANMUSTEFA
ኢማም ሐሰኑል በስሪ ተጠየቀ………… አንድ ሰው ወንጀል ይሰራል: ከዝያም ተውበት ያደርጋል። አሁንም ወንጀል ይሰራል: አሁንም ተውበት ያደርጋል። አሁንም ወንጀል ይሰራል: አሁንም ተውበት ያደርጋል። እስከመች ነው እንዲህ ሚዘለቀው??? ሲሉት; ይህ ነገር የሙእሚን ባህሪ መሆኑን እንጂ ሌላ አላውቅም አላቸው!! አሁንም ወንጀል ሰርተሃል ኣ??? አሁንም ተውበት አርግ!! https://t.me/ABUREYANMUSTEFA
https://t.me/ABUREYANMUSTEFA
https://t.me/ABUREYANMUSTEFA
ብዙ ታስባለህ በጣም የሚገርመው አንድ ሰከንድ እንኳን ለመቆየትህ ዋስትና ያለሀም።
ነፍሴ... ለወዲያኛው አለም፣ ለማይቀረው ጎጆሽ፤ ምንን አሰናዳሽ፣ ለቀጣይ ህይወትሽ። እያልኩኝ ለነፍሴ፣ ጥያቄ አቀርባለሁ፤ ምታወራኝ መስሎኝ፣ ምላሽ ጠብቃለሁ። ለካ የራሴው ነፍስ፣ ከራሴው ዘንዳ ናት፤ አብራኝ ነው ምትኖረው፣ እስካለሁ በህይወት። እናማ እላታለሁ፣ ደግሜ ለነፍሴ፤ አስታውሳታለሁ፣ እራሴው ለራሴ። መንገድሽ ረዥም ነው፣ በጣምም እሩቅ ነው፤ ወደዛ መጓዝሽ፣ ፍፁም የማይቀር ነው። እናማ ነፍሴዋ፣ ሁሌም…
አገባሻለሁ በሚል ማሞኛ ተሞኝተው ስንቶች ክብራቸውን~ልባቸው ~ ኢማናቸው እንዳጡ ብታውቂ ኖሮ ሀራም relationship እንደ ቆሻሻ ትፀየፊው ነበር https://t.me/ABUREYANMUSTEFA
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。