የሊባኖስ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ቅዱሳን
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 16.7
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 4.6
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
እጅህ ስለ ያዘኝ በቤትህ ውስጥ አለሁ ሁሌ ምህረትህን እዘምረዋለሁ ከክንፎችህ በታች ተዘልዬ አድራለሁ ፈቅጄ ከልቤ አንተን አመልካለሁ አንተን ላምልክህ ኦሆ ልስገድልህ አሃ ላመስግንህ ላመስግንህ አምላኬ ነህ በፊትህ አቆምከኝ በብዙ ምስጋና እንደ ንስር ወጣሁ ኃይሌን አደስክና መልካም የበረከት ቀን!
በእንባ በጸጉሬ እግርህን ማበሴ ውለታህ ቢበዛ ብትባርክህ ነፍሴ ተይ አንቺ ኃጢያአተኛ አትንኪው ጻድቁን ሰዎች ቢሉኝ እንኳ አውቃለሁ እንዳዳንከኝ በቃ ምሬሻለሁ በቃ አድኜሻለሁ በሰላም ሂጂ አልከኝ አልከኝ ኢየሱስ አልከኝ አልከኝ ወዳጄ
(无文本内容)
Series of Doctrinal Teachings እስካሁን ድረስ በቤተክርስቲያናችን YouTube Channel ( #AM ) በኩል የተላለፉ ተከታታይ የዶክተሪን ትምህርቶች! 1. በስጋ የተገለጠ አንድ አምላክ (16 Episodes) 2. እግዚአብሔርን ማወቅ (10 Episodes) 3. ስለ ክርስቶስ ምን ይመስላችኋል? (18 Episodes) 4. መዳንና አለመጥፋት (8 Episodes) 5. የዕብ 2፥14 ማብራሪያ (3…
Pɪᴄᴛᴜʀᴇ ᴏғ ᴀ ʏᴇᴀʀ 🥹🩷
UPDATE የገንደባ ቤቴል ኮንፍረንስ ማዕከል የግንባታ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር የሀገረስብከቱ ዋና አስተዳዳሪ ቢሾፕ ኢሳይያስ አሻ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ሰበካ አስተዳዳሪ ቢሾፕ ብርሃኑ ድጅቆ እንዲሁም የሰበካው የስራ አስፈጻሚ ቦርድ አባላት በተገኙበት ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም የመሰረተ ድንጋይ ተጥሏል። ጌታ ኢየሱስን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፣ ክብር ለእርሱ ይሁን። "እኔም መልሼ የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል…
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。