መራኁት

频道
@merahuut · 未分类 · — · —

መራኁት ማለት መፍቻ፣ መክፈቻ፣ ቁልፍ ማለት ነው። ጥያቄዎቻችንን ቋጠሮአችንን በአባቶች ትምህርት እየፈታን አብረን እንጓዛለን። Tiktok: @mera_hut YouTube: @merahuut https://t.me/merahutchat

广告 B+
最近同步 2 天前
收录于 2026-10-17
订阅数 5,968 7 日 -10 · 30 日 —
30 天平均曝光 2,284 近 24h 1,015
互动率(ERR) 17.0% 7 天发帖 1
广告投放评级 B+ Ads Index 74

订阅数趋势

10-18 07:24 → 10-27 06:20 · 区间变化 -10

最低 5,968 最高 5,978 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
55.2
平均评论
0.8
平均转发
6.4
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

አልተኛችሁም ወይ? በ youtube SPOT church ላይ አሁን live program እንዳለ ሰምታችኋል? እስቲ እነሱንም እናገልግል፣ እዛ እንገናኝ😊

2026-10-24 04:16 👁 1,015 👍 36 💬 0 ↗ 0

በመስቀል የተቸነከሩ እጆችህ በኃጢአት ከወደቅኩበት ከፍ ከፍ ያድርጉኝ። ውዳሴ አምላክ ዘዘውትር

2026-10-14 03:37 👁 2,203 👍 145 💬 2 ↗ 11

ማቴ 1:20 VS ሜቴ 2:13?? #አንዴ_የጌታ_ከሆኑ_በኋላ_የሌላ_የማንም_መሆን_አይመችም። ቀድሞ ቀራጭ ከነበረው ለምድራዊው መንግሥት ገንዘብ ከመሰብሰብ ለሰማያዊው መንግሥት ነፍሳትን ወደመሰብሰብ ከተጠራው ከቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል የተውሰዱት እኒህ ሁለት ጥቅሶች የእግዚአብሔር መልአክ የጌታ አባት ተብሎ ለመጠራት ከታደለው ከጻድቁ ዮሴፍ ጋር ያደረገው ንግግር የተመዘገበባቸው የወንጌል ክፍሎች ናቸው። ሁለቱንም ጊዜ…

2026-10-11 14:34 👁 2,873 👍 57 💬 0 ↗ 17

https://youtu.be/FVXmJ7BdNT8?si=z1Fch-jXPiZbe6ad

2026-10-08 04:04 👁 2,750 👍 28 💬 2 ↗ 4

ሁለተኛውን የዩትዩብ ቻናላችንን አያችሁት ወይ? ተጋብዛችኋል😊

2026-10-08 04:04 👁 2,581 👍 10 💬 0 ↗ 0

ንግሥት ዕሌኒ የክርስቶስን መስቀል ፍለጋ ያደረገችው ጉዞ የጽኑ ፍቅር መገለጫ ነው። ከጽኑ ናፍቆት እና ከጌታዋ የሚያጣብቃትን ነገር በመሻት የፈጸመችው ነው። ጌታችን ሥጋው የተቆረሰበትን ደሙ የፈሰሰበትን እጸ መስቀል አጠገባችን ማግኘት ባንችል እንኳ የተቆረሰ ሥጋውን የፈሰሰ ደሙን ከራሳችን እያዋሐድን እኛም ፍቅራችንን ናፍቆታችንን መወጣት እንችላለን። እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በጤና አደረሰን። ቀጣይ ዓመት ደግሞ…

2026-09-26 13:45 👁 4,028 👍 121 💬 1 ↗ 9

የጳጳሳትን ነውር ስትሰሙ ልባችሁ ለሚሸበር፣ በማንጠብቃቸው ቦታ ስናገኛቸው ለምትደነግጡ ቤተክርስቲያን ተስፋ የላትም የሚል ጭንቅት ለሚወርራችሁ እኔን ከእንደዚህ ዓይነት ድካም የገላገለኝን እና ለካ ከዚህም የባሰ አለ፣ ለካ አባቶች ከዚህም በላይ ሊያደርጉ ሊፈተኑ ይችላሉ እንድል ያደረጉኝን እና እንዳልሸበር እንዳልደነግጥ ያገዙኝን ሁለት መጻሕፍት ልጋብዛችሁ። እነሱን ካነበባችሁ በኋላ ምንም ብትሰሙ አትደነግጡም።…

2026-09-20 01:26 👁 4,410 👍 188 💬 10 ↗ 29

መራሔ ዕቅዱን በቅርበት ማግኘት ለምትፈልጉ አራት ኪሎ ሥላሴ ሕንጻ ግራውንድ ላይ ሰርዲኖን መጻሕፍት መደብር መጠየቅ ይቻላል😊

2026-09-15 22:04 👁 4,707 👍 18 💬 0 ↗ 3

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。