روضةُ أهلِ الأثر

频道
@tilawa_1_2 · 未分类 · — · 阿拉伯语

➜ ከዚህ ቻናል አንብባችሁ በተጠቀማችሁ ቁጥር፤ይህን ደካማ እና ስህተቱ ብዙ የሆነውን ወንድማችሁን በመልካም ዱዓችሁ አስታውሱት!

广告 B+
最近同步 3 天前
收录于 2026-10-17
订阅数 4,605 7 日 -29 · 30 日 —
30 天平均曝光 579 近 24h 251
互动率(ERR) 5.5% 7 天发帖 7
广告投放评级 B+ Ads Index 65

订阅数趋势

10-18 09:05 → 10-26 10:38 · 区间变化 -29

最低 4,605 最高 4,634 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
11.9
平均评论
0.3
平均转发
2.0
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
1

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

በነገራችን ላይ...ሰው «ምን አግኝቶ ሳቀ?» ብሎ ይጠይቃል እንጂ፣ «ምን አጥቶ ከፋው?» ብሎ የሚጨነቅልህ የለም።

2026-10-25 18:49 👁 79 👍 7 💬 0 ↗ 0

👆👆 በዚህ ዘመን ትልቁ ሌባ ስንቱን አልሰረቀ ➡️አእምሮን ➡️ጊዜን ➡️ችሎታን ➡️ማህበራዊ ግንኙነት...

2026-10-25 17:00 👁 101 👍 7 💬 0 ↗ 0

ማብራሪያ የማይፈልግ ዝምታ!✨። -------------------------------- ​አንዳንድ ጊዜ ከአንድ ቦታ፣ ከሰው ወይም ከግንኙነት ውስጥ ምንም አይነት ማብራሪያ ሳያሰሙ በዝምታ መራቅ—ራሱ ትልቁና የመጨረሻው ማብራሪያ ነው።✨ ​በህይወታችን ውስጥ ሁሉንም ነገር በቃላት መፍታት የምንችል ይመስለናል 🗣️❌ ነገር ግን ቃላት እሴታቸውን የሚያጡበት፣ መከራከር አቅም የሚጨርስበት እና ማስረዳት ውርደት የሚሆንበት…

2026-10-24 18:07 👁 160 👍 9 💬 0 ↗ 5

ሀቢቢ ተግባርህ ይናገር ያንተን ማንነት ለማሳወቅ ስትል ሰማይ ለመጨበጥ ወይም መሬት ለመሰርጎድ መጋጋጥ አይኖርብህም። ሰለ አንተ ማንነት ማወቅ የሚፈልግ ሰው ቀርቦህ መረዳት ይችላል። ማወቅ የማይፈልግ ሰው ሰለ አንተ ሺ ግዜ ብታወራለት አይረዳህም። ስለዚህ እኔ እንደዚ ነኝ፣ እንዲህ አድርጌ፣ እንዲህ አለኝ ከማለት ተቆጠብ። ተግባርህ ይናገር !

2026-10-24 01:16 👁 195 👍 8 💬 0 ↗ 4

ሚስጥር ብላችሁ ለኔ አትንገሩኝ ከባሌ የምደብቀው አንድትም ሚስጥር ስለሌለኝ አለች አንዷ ግልፀኛ

2026-10-21 20:30 👁 316 👍 21 💬 0 ↗ 0

ሰው ነው እንጂ ባለፈው ወንጀላችን ተሳላቂ ጌታ የለንም በወንጀል ድንበር አልፈን ባሮቼ እንጂ እናተ አመፀኞች አላለንም እንደውም ስህተት ሰርታችሁ ተመለሱ ካልሆነ እናንተን አጥፍቼ ሌላ የሚያጠፉ እና ወደኔ የሚመለሱ ህዝቦች አመጣለው ነው ያለው እና አብሽሩልኝ እናጠፋለን እንመለሳለን

2026-10-21 01:20 👁 529 👍 10 💬 0 ↗ 1

ራሥህን ካወቅክ ሰዎች ስላንተ የሚሉት አይጎዳህም። ✍ ሱፍያኑ ሰዉሪይ

2026-10-20 01:35 👁 383 👍 12 💬 0 ↗ 1

' "‏البُعد عن برامج التواصل راحةٌ لم يجربها إلا القليل! كثرة اللهو والأحاديث وإن كانت مباحة تُميّت القلب، فلا لسانٌ ذاكر ولا قلبٌ حاضر." '

2026-10-19 02:32 👁 405 👍 11 💬 0 ↗ 1

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。