ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር(አቡ ዓማር)

频道
@ibnukedir · 未分类 · — · —

የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ (ከሰዎች መካከል የመልካም በር ከፋች የሆኑና የመጥፎ በር ዘጊዎች የሆኑ አሉ ፤ እንዲሁም ከሰዎች መካከል የሸር በር ከፋች የሆኑና የመልካም በር ዘጊ የሆኑ አሉ። አላህ የመልካም በር መክፈቻ ቁልፍ በእጁ ላደረገለት ‘ጡባ’ አለለት ፤ አላህ የመጥፎ በር መክፈቻ ቁልፍ በእጁ ላደረገለት ‘ወይል’ አለለት።) [ኢብኑ ማጃህ (237) ዘግበውታል።

广告 B
最近同步 2 天前
收录于 2026-10-18
订阅数 7,613 7 日 -23 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,402 近 24h 665
互动率(ERR) 8.7% 7 天发帖 1
广告投放评级 B Ads Index 59

订阅数趋势

10-18 11:17 → 10-27 12:18 · 区间变化 -23

最低 7,613 最高 7,636 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
0
平均评论
0
平均转发
4
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

📤📤📤📤📤📤📤 🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡127 🔖መክዳት እና አይነቶቹ ⁉️ 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ! 💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር! 🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir

2026-10-22 13:15 👁 665 👍 0 💬 0 ↗ 2

🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿 🟢ቀልብ የፅድቅም የጥፋትም የእዝ ማዕከል ጀነት ነፍስ በምትጠላቸው ነገሮች ተከባለች፤ ጀሀነም ደግሞ ነፍስ በምትወዳቸው ሸይጧን በሚያስውባቸው አማላይ ነገሮች፡፡ በብዙ ሁኔታዎቻችን ከአረሕማን ይልቅ ለሸይጧን የቀረብን ነን፡፡ ዐይኖቻችን፣ ጆሮዎቻችን፣ እጆቻችን፣ እግሮቻችን፣ እንዲሁም ምላሳችን ለሸይጧናዊ ተልእኮ የሰሉ ናቸው፡፡ ቀላሉን አምላካዊ ክልከላ መታገስ አቅቶን ከባባድ ሸይጧናዊ ልፋት ላ…

2026-10-20 00:14 👁 837 👍 0 💬 0 ↗ 4

🌿አዲስ ደርስ 📚መሳኢሉል ጃሂሊያ 🎙ቁጥር፡2 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። @ibnukedir

2026-10-11 01:31 👁 1,304 👍 0 💬 0 ↗ 2

🌿አዲስ ደርስ 📚ረውደቱል አንዋር 🎙ቁጥር፡86 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir

2026-10-11 01:29 👁 1,113 👍 0 💬 0 ↗ 1

📚የቁርአን ተፍሲር ቁ፡263 📖ሱረቱል-አንከቡት 🎙ክፍል፡5 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 አቃቂ ቢላል መስጂድ የተሰጠ @ibnukedir

2026-10-11 01:28 👁 945 👍 0 💬 0 ↗ 1

📤📤📤📤📤📤📤 🌿የጁምዓ ኹጥባ ቁ፡126 🔖መብቃቃት እና ፍሬዎቹ⁉️ 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🔻ሊደመጥ የሚገባ ወቅታዊ ኹጥባ! 💫የአጅሩ ተካፋይ እንድንሆን ሼር! 🕌 ቃሊቲ ነስር መስጂድ የተደረገ @ibnukedir

2026-10-11 01:24 👁 1,740 👍 0 💬 0 ↗ 3

🌿🌿🌿🍃ጥቆማ🍃🌿🌿🌿 ጥቂት ነጥቦች ከልጆች አያያዝ ጋር 🔻 ሰባት ዓመት የሞላቸውን ልጆች ሶላት እንዲሰግዱ ማዘዝ ላይ ልንዘናጋ አይገባም። አስር ከሞላቸው ካልሰገዱ መቅጣት ይገባል። በጊዜ ያልተያዘ ነገር ኋላ ተራራ ከመውጣት በላይ ሊከብዳቸው ይችላል። ከተዋሃዳቸው ግን ከራሳቸው አልፈው ለሌላ ይተርፋሉ። 🔻ከልጆቻችን ጋር የተመጠነ አቀራረብ ሊኖረን ይገባል። አያያዛችን ጨካኝና አስበርጋጊ መሆን የለበትም። ይልቁንም…

2026-10-10 17:52 👁 1,854 👍 0 💬 0 ↗ 8

🌿አዲስ ደርስ 📚መሳኢሉል ጃሂሊያ 🎙ቁጥር፡1 💺በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር 🕌 በኢማሙ ነወዊይ የሂፍዝ ማዕከል የተሰጠ። @ibnukedir

2026-10-03 12:08 👁 1,489 👍 0 💬 0 ↗ 2

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。