አሏህን ታዞና ፈርቶ መኖር በዱንያም በአኼራም ደስታ ነው እያሉ ነው الشيخ عبدالغني العمري حفظه الله تعالى https://t.me/abduselamabumeryem/5844
📚 ኡስታዝ አቡ መርየም አብዱሰላም 📚
频道أبــو مـريـم عــبــدالــســلام 📝🎤አቡ መርየም🎤📝 https://t.me/abduselamabumeryem 👆ሊንኩን ነካ በማድረግ ቻናላችንን ይቀላቀሉ አስተያየትም ይሁን ምክር ወይም ወቀሳ ካላቹህ ብትልኩልኝ ለኔ ትልቅ ስጦታ 🎁 ነው 👇👇 በቦት ለመላክ 👇 @Abumeryeem_bot ወይም 👇 @Abumeryeem
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 14.7
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 5.8
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 6
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
የት ነው ለምትሉ ከዪንቨርሲቲው አጠገብ ከሪፈራል ሆስፒታል ፊትለፊት ትንሽ ገባ ብሎ ነው ።
በወልቂጤ ከተማ በጉብሬ ክፍለ ከተማ እየተሰራ ያለው ተቅዋ መስጂድ https://t.me/abduselamabumeryem/5841?single
(无文本内容)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሱዑድ አልአረቢያ ለኛ ሙስሊሞች ሀገራችን ናት ከፊል ሙስሊሞች ካለማወቃቸው የተነሳ ቢጠሏትም ወይም ለሙስሊሞች ካንሰር ከሆነችው ኢራን ቢያወዳድሯትም ሱኡዲያ የተውሂድ ባንዲራ ማውለብለቢያ የሙስሊሙች እናት የነብዩ ﷺ መወለጃቸውም መሰደጃቸውም ወህይ የተቀበሉባት ዳዕዋ ያደረጉባት ሞተው የተቀበሩባትም ሀገር ነች ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኢራኖች በሁሲዮች አማካኝነት ከባድ…
الشيخ عبدالغني حفظه الله https://t.me/abduselamabumeryem/5838
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድና የተከበራቹህ ወንድሞችና እህቶች ጉብሬ ከተማ ውስጥ የሰለፊዮች መስጂድ ግንባታ የተጀመረ መሆኑን ስናበስራቹህ በትልቅ ደስታ ነው በቅርብ ቀን ሞቅ ደመቅ ያለ ዳዕዋ ይጀመርበታል በአላህ ፍቃድ https://t.me/abduselamabumeryem/5837
✒️قال الإمام الحسن البصري رحمہ اللہ : 👋🏻*" من لم يتأدب مع اللہ فوق الأرض، أدبه اللہ تحت الأرض. "* 📚 مدارج السالكين لابن القيم (٢/٦٧) ምድር ላይ እየኖረ አላህን ያልፈራ ስረአተቢስ የሆነ ሰው መሬት ውስጥ ሲሆን አላህ ስረአት ያሲዘዋል የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ኩራተኛ ሁሉ ተፀፅቶ يَقُولُ يَـٰلَيْتَنِى قَدَّمْتُ لِحَ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。