አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ። — መዝሙረ ዳዊት 51:1 Amharic Bible Bot
Tilahun Tsegaye Official
频道ሠላም ቅዱሳን የጌታ ፀጋና ሠላም ይብዛላችሁ ይህ ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ ስብከቶችንና መንፈሳዊ ትምህርቶችን የሚንለቅበት መንፈሳዊ ቻነል ነው በጌታ ፍቅር አበረታቱኝ ። እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት። ቆላ 3÷17
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 6.4
- 平均评论
- 0.2
- 平均转发
- 1
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
ትእዛዜን ብትሰማ ኖሮ፥ ሰላምህ እንደ ወንዝ ጽድቅህም እንደ ባሕር ሞገድ በሆነ ነበር፤ — ትንቢተ ኢሳይያስ 48:18 Amharic Bible Bot
ክፍል 82---In Audio "ውርደትን መናቅ" የዕብራውያን ተከታታይ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ 🙍ተባረኩበት Please ብያንስ ለአንድ ሰው ሼር አድርጉት 🙏🙏🙏 @Tilahun_Tsegaye_Official_1 @Tilahun_Tsegaye_Official_1 👆👆👆 JOIN US 👆👆👆
እርሱ አምላክ ነው፤ ሥራውም ፍጹም ነው፤ መንገዱም ሁሉ የቀና ነው፤ የታመነ አምላክ፥ ክፋትም የሌለበት፥ እርሱ እውነተኛና ቅን ነው። — ኦሪት ዘዳግም 32:4 Amharic Bible Bot
እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም። — ትንቢተ ኢሳይያስ 40:31 Amharic Bible Bot
በፍጹም ልቤ ፈለግሁህ፥ ከትእዛዝህ አታርቀኝ። — መዝሙረ ዳዊት 119:10 Amharic Bible Bot
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ። — ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13 Amharic Bible Bot
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。