አላህ ሪዝቃችንን ያስፋው!
የሙሂ ማስታወሻዎች
频道የተለያዩ አጫጭር ማስታወሻዎችን እንዲሁም ለፕሮፋይል የሚሆኑ አስተማሪ ፁሁፎችን በዚህ ቻናል ያገኛሉ Onther ↓ https://t.me/latekrebu_zina Onther ↓ https://t.me/ahlul_jenah Grp @bezemut_anzemn كنتم خير أمة أخرجت للناس تأمرون بالمعروف و تنهون عن المنكر ወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ coment @jezakellah
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 79.4
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 8.5
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 9
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
አላህጋ ያለበትን ግዴታ(ኢባዳ)ትቶ ሰውን ለማስደሰት መድከም አስመሳይነት ነው፣ ጥቅም ፈላጊነት ነው።! የሙሂ @sun_flowere
በወንድማችሁ ሙሂዲን ሰኢድ 💐 የቁርዐን ግብዣ 💐 🌻@sun_flowere
ቁርአን መቅራት ማይችል ሰው ሙሉ ሰው አይደለም! ሚገርመው በዚህ ቴክኖሎጂ በተስፋፋበት ጊዜ መቅራት አልችልም ሚሉ ሰዎች አሉ። አላህን እንፍራ! አስር አመት ቢወስድንብን እንኳ እየቀራን መታገል አለብን። ሲጀመር ቁርአን ገር ነው። ባረከላሁ ፊኩም የሙሂ @sun_flowere Join & share
ረጅም ካልስ ስለለበሽ ጅልባቡ አጭር ቢሆን ችግር የለውም ማለት አይደለም። ካልስሽ ከታየ የጅልባቡን መስፈርት አላሟላሽም ምክንያቱም የሰውነትሽ(የባትሽን)ቅርፅ ያሳያልና። ስለዚህ ካልስሽንም መሸፈን ይኖርብሻል። ባረከላሁ ፊኪ Join & share የሙሂ @sun_flowere
ማማ ቂርአት እየቀራሽ ነው? አደራሽን ከቂርአት እንዳትርቂ…! @sun_flowere
ለተማሪዎች ሚበተኑ ወረቀቶችን ኮፒ ማስደረጊያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ 👇 https://t.me/latekrebu_zina/3789 https://t.me/latekrebu_zina/3789 ምንችለውን እናግዝ ክፍያው ከአላህ ነው በዝሙት አንዘምን ቴሌግራም ቻናል ንግድ ባንክ 👇 1000648342431 ሙሂዲን ሰኢድ እና ወይም ቶፊቅ ሰኢድ ቴሌብር 0910509090
ኢነርጅህን ስለ ሴት በማሰብ(በጊዚያዊ ስሜት) አታድክመው ቂርዓትህ፣ ኢባዳህና ስራህ ላይ ትኩረት አድርግ።! ሌላውን ቀስ ብለህ በሃላል ትደርስበታለህ። ያውም በVIP!! የሙሂ @sun_flowere
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。