❤❤የኪያ ደብዳቤዎች❤❤

频道
@yefekerdebdabe · 未分类 · — · 英语

🌃 🌇 .

暂无评级
最近同步 1 天前
收录于 2026-10-18
订阅数 7,282 7 日 +25 · 30 日 —
30 天平均曝光 2,542 近 24h 0
互动率(ERR) 0.0% 7 天发帖 0
广告投放评级 — Ads Index —

订阅数趋势

10-19 02:18 → 10-28 12:50 · 区间变化 +25

最低 7,257 最高 7,282 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
84
平均评论
3.5
平均转发
6.5
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

"ደና ነህ" ስባል ቃሉን የህመሜ ያህል ሸሸዋለው በዝያ ብቻ አላበቃም ዝም እላለው በዝምታዬ ውስጥ የአንቺ ፈገግታ እንደደከመ ብረሀን ጭላጭል ቦግ እልም ይላል አንዳንዴ እኔም ሳላውቀው እራሴን ፈገግ ብዬ አገኘዋለሁ... አለ አደል ፈገግታዬ ውስጥ አለሽ... ትዝታዬ ውስጥ አለሽ... ቃሌ ውስጥ አለሽ... ነፍሴ ውስጥ አለሽ ስትኖሪ ቦታ አለመምጥሽ ይሆን እድለኛ ያረገኝ እላለው አንዳንዴ የትም እንዴትም አላጣሽማ።…

2026-10-19 10:52 👁 1,486 👍 33 💬 2 ↗ 4

-ምን ይናፍቅሃል? «ቤተክርስቲያን ተቀምጬ የእግዚአብሔርን ቃል ያለምንም ጥርጣሬ የማዳምጥበት አዕምሮን» @yefekerdebdabe @yefekerdebdabe

2026-10-02 00:07 👁 3,598 👍 135 💬 5 ↗ 9

“ ውዴ! የኔ ትንሽ ሚጥጥዬ ልጅ። ከዓመታት በኋላ ልብሽ ቀስ በቀስ ይደርቅና ይቀዘቅዛል። ከዚያም ክረምቱ በነፍስሽ ውስጥ ይቀመጣል። እየኖሩም እንዳልኖሩ እያሉም እንደሌሉ፤ እንኳን እኔን ቀርቶ ሁሉንም ነገር ትረሺያለሽ።” ፦Fyodor Dostoyevsky -My Uncle's Dream 📖 @yefekerdebdabe @yefekerdebdabe

2026-09-25 00:09 👁 4,584 👍 39 💬 0 ↗ 14

“ Free you mind and think never argue with stupid people. they will drag you down to their level and then beat you with experience. ” `` አእምሮህን ነፃ አውጣና አስብ ከደደብ ሰዎች ጋር በጭራሽ አትከራከር፤ ወደ ደረጃቸው ይጎትቱሃል ከዚያም በልምምድ ይደበድቡሃል። `` ፦ Mark_Twain

2026-09-21 17:22 👁 4,712 👍 42 💬 0 ↗ 12

Three dimensions 🧘🏽‍♂ Don't let the world be in you ዓለም ውስጥ ሁኑ ፡ ግን አለም በውስጣችሁ እድትሆን አታድርጉ!። አፍቅሩ እና እስካሁንም በፍቅር ውስጥ አትጥፉ። ከሰዎች ጋር ግንኙነቶችን ፍጠሩ ነገር ግን እስካሁንም ለብቻችሁ ሁኑ። ሁሉም ግንኙነቶች ጨዋታ መሆናቸውን ጠንቅቃችሁ እወቁ። ጨዋታውን ተጫወቱት፤ ጨዋታውንም ስትጫወቱ በተቻላችሁ መጠን በቆንጆ ሁኔታ : ክህሎትና ብቃት በ…

2026-09-21 00:21 👁 4,116 👍 24 💬 0 ↗ 20

“መስከረም ሲጠባ ለመዝናናት ትንሽ ነገር እንደሚበቃኝና ምንም አስቸጋሪ ሁኔታ እንደማይገድበኝ ይሰማኛል። የሞተውን እውነታ መጋፈጥ አልችልም፡፡ ዝናባማ ቀናቶች፣ እርጥብ ቅጠሎች፣ ሻማዎች እና በመቶ የሚቆጠሩ ክዋክብቶች በጨለማው ውስጥ ይከሰታሉ። ለስላሳ ሙዚቃዎች ወደ ጭንቅላቴ ይፈሳሉ...” ―ሲልቪያ ፕላት

2026-09-20 21:17 👁 3,292 👍 21 💬 1 ↗ 6

ለረጅም ጊዜ በማያባራ ቀውስ ስሰቃይ ኖሪያለሁ። ማንም በማያውቀው የራሴ ጦርነት ውስጥ አዕምሮዬን የሚያዳክም አንድ ጥያቄ ይመላለስ ነበር፦ትክክለኛውን መንገድ እየተጓዝኩ ወይስ በተሳሳተ መንገድ እድሜዬን እያባከንኩ..? @yefekerdebdabe @yefekerdebdabe

2026-09-15 22:38 👁 4,041 👍 46 💬 3 ↗ 15

“ሴት ልጅ አፏን ዘግታ ዝም እንድትል ማዘዝ የሚችለው ካሜራ ማን ብቻ ነው!” 🤗 ―ጆርጅ በርናርድ ሾው @yefekerdebdabe @yefekerdebdabe

2026-09-08 00:56 👁 5,442 👍 76 💬 6 ↗ 17

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。