አቡበከር ሲዲቅ (ረ.ዐ) ለዑመር ኢብኑል ኸጣብ (ረ.ዐ) ሰላምታ መጀመርን (አሰላሙ ዓለይኩም ማለትን) ይተው ነበር፤ ነገር ግን ዑመር ሰላምታ ካቀረበለት በደስታ ይመልስለት ነበር። ዑመርም ሁኔታው ግራ ስለገባው ወደ ረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ዘንድ በመሄድ እንዲህ ሲል አመለከተ፦ " የአላህ መልእክተኛ ሆይ! አቡበከር ሰላምታን አይጀምርልኝም (አይቀድመኝም)"። የአላህ መልእክተኛም (ሰ.ዐ.ወ) አቡበከ…
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 20
- 平均评论
- 2
- 平均转发
- 5
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
አብደላህ ቢን ዲናር .ረ.ዐ እንዲህ ይለናል፦ ከዑመር ቢን አል ኸጣብ ጋር ወደ መካ ወጣን። መንገድ ላይ ከአንድ ተራራ አንድ እረኛ ወረደ። "አንተ ልጅ ሆይ ከነዚህ ፍየሎችህ አንዷን ሽጥልኝ። አሉት-ዑመር። "እኔ አገልጋይ ነኝ" አለ። ሊፈትኑት በመፈለገም፦ " ለአሳዳሪህ ተኩላ በላት በለው" አሉት። "አላህስ?" አላቸው። ዑመር በልጁ ምላሽ አለቀሱ። ከአሳዳሪው ገዙትና፦ "ይህች ቃልህ በዚህች አለም ከባርነት ነጻ…
ኸሊፋው ዑመር (ረዐ) አንድ ቀን ሰዎችን ሰበሰበ። ወደ ሚንበሩም ወጣና እንዲህ አለ፦ «እኔ በጃሂሊያ ዘመን ለአዳዴዎቼ ፍየል አግድላቸው ነበር።እፍኝ ተምርን ወይም ዘቢብን ይከፍሉኝ ነበር። ለቀናት እርሷን አየተመገብኩ የምቆይ ሰው ነበርኩ።» ብሎ ንግግሩን ጨርሶ ከሚንበሩ ከወረደ በኋላ ዐብዱረሕማን ኢብኑ ዐውፍ (ረዐ) ፦ «ያ አሚረል ሙእሚኒን! ራስህን ከማቃለል ውጭ ምንም አልጨመርክም!»አለው። ዑመርም አለው ፦…
ሁሌ አዲስ የሚሆንብኝ ቂሳ ብደጋሚ! ሼህ UTHAYMIN (ረህሙላህ) ፈትዋ LiVe እየሰጡ ሳለ አንድ ሴት እንዲህ አለቻቸው:- ህልም አይቻለውና ተርጉሙልኝ (ፍቱልኝ) አለቻቸው... እርሳቸውም ምን አየሽ አሎት? እርሶም:- አንድ ሰው እራቆቱአትፍ ልብስ ሳይለብስ] ካዐባን ሲዞር አየሁ አለች.. ሼሁም:- በህልምሽ ያየሺው ሰው ታቂዋለሽ በለው ጠየቆት? እርሶም :- አዎ በደንብ አለች። ሼህም:- አሊም ሳሊህ ሰው ነ…
(ሞንጎላዊያን)ሙስሊም ሀገራትን በወረሩበት ወቅት፤ሆላኮ ሚስቱ ዞፈር ኻቱን ክርስቲያን በመሆኗ ለክርስቲያን አክፍሮት ሀይላት ሰበካ እንዲያደርጉ በፈቀደላቸው መሰረተ(ለሞንጎላዊያን)መሪዎችን ቢከፍሩልን ብለው በማሰብ ሰበካቸው አጧጡፈው ነበር፤ በአንድ ጊዜ ታድያ አንድ ሞንጎላዊ ባለ ስልጣን፤ክርስትናን በመቀበሉ ታድያ ትልቅ ድግስ አዘጋጁ፤በዝግጅቱም ትላልቅ የእምነቱ ተከታዮች እና መሪዎች ተጋብዘው ነበር፤በፕሮግራሙም…
ዩሱፍ (ዐ.ሰ) ሊወለዱ ሲሉ የእቁብ ተጨነቁ ቤተሰቡ ሰጉ ምጥ ከፋባቸው የደስታ ቤት ሀዘን እና ጭንቅ ወረራቸው በጣኦት የተዘፈቁት ህዝባቸው የነብዩላህ የእቁብ ጥሪ አልተቀበሉም ነበር እምቢ አሉ አመፁ ጣኦት አምላኪዎቹ የእቁብ ላይ መልእክት ላኩ ሚስቲህ በደህና እንትወልድ በኛ እመን ጣኦታችንን አትሳደብ አታቆሽ አሉት ህዝቡም ተጨንቋል ምክንያቱም የአላህ ነብይ ናቸው ። ነብዩላህ የእቁብም ከጥሪዮ አላፈገፍግም… እ…
ጀሀነም የሚገባው ወደ ጀሀነም ጀነት የሚገባውም ወደ ጀነት ከገባ በኋላ አንድ ተጣሪ እንዲህ ሲል ይጣራል! አንተ ሙሐመድ! ተደሰተክ ወይ? እርሳቸው እንዲህ ይለሉ«ጌታዬ! ወላሂ አልተደሰትኩም። ከኡመቶቼ እሳት ውስጥ የቀረ አለ» አላህም ለመላኢኮች «ቅንጣት ታክል ኢማን በቀልቡ ያለውን ሁሉ ከእሳት አውጡ» በማለት ያዛቸዋል። ከዚያም ጀሀነም በሯ ይከፈትና የተወሰነው የሙስሊሙ ክፍል ወጥቶ ወደ ጀነት ይተማል። አላህ…
ኒካሕ ባሰርን በስንተኛው ቀን እጮኛዬ ሊዘይረን መጣ፣ ገና ቁጭ ብለን ወግ ከመያዛችን እናቴ መጥታ ፊት ለፊታችን ጭማቂ እና ፒዛ ነገር አስቀመጠች፣ መቼ እንደሠራችው እያሰላሰልኩ፣ ፍጥነቷንም እያደነቅኩ ነበር፣ መብላት ጀመርን፤ ባሌ ቆረሰና ወሰደ፣ … አሁንም መልሶም አነሳ፡፡ “ፒዛው ተመቸህ መሠለኝ” አልኩት “ማሻአላህ ይጣፍጣል!” አለኝ “ እኔ ነኝ የሠራሁት፣ ሙያችን ይህን ይመስላል፡፡” አልኩት ዐይን ዐይኑን…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。