"አፍቃሪው ደረሳ ምን አለ መሰላችሁ? ‘ጌታዬ ሆይ! እሷ ለሷ የሚበጃትን አታውቅምና... እባክህን ለእኔ ዳራት!’" 😁
ᏃᗩᏦᏆᖇ’Official Channel”
频道ትክክለኛውን የኢስላም እምነት (አቂዳ) እና የነብዩን ﷺ ሱና በሰለፎች (ቀደምት ደጋግ አባቶች) ግንዛቤ የምናሰራጭበት ቻናል ነው።
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 158.7
- 平均评论
- 65.8
- 平均转发
- 4.5
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
እሺ ልጆች አሁን ሰብሰብ በሉ፤ እዚህ ለሌሉትም ደውላችሁም ቢሆን ጥሯቸው! አንዴ ሹራ ማድረግ አለብን በዚህ ሰሞን በጣም ተጠፋፍተናል! 😁
☞በሷ ላይ ማወቁ ግዴታ የሆነባትን ዕውቀት ትታ በየ ግሩፑና በየ ቻናሉ ስለ እገሌ እና ስለ እገሊት ምን ተባለ ምን አለው እያለች ከምትከታተል ሚስኪን እህቴ በላይ የምታሳዝን ግን ማን አለች!? ⇛ምን አልባት እኮ በሷ ላይ ግዴታ የሆነባትን ስለ ሀይድ እና ስለ ወሊድ ደም አህካም ጠንቅቃ አታውቅ ይሆናል…!! አላህ ይድረስልን። ግልባጩ ለ ወንዱም ይሁንልኝ! وأفضل العلم علم الحال، وأفضل العمل…
☞ብዙዎቹ ሴቶች ፈሳሽ ነገር (እርጥበት) ያጋጥማቸዋል። ይሄም ረጂም ጊዜ በመቆም፣ በስራ ጫና እና በመሰል ጉዳዮች ይባባሳል፤ አሳማኙ ብይን ይህ ፈሳሽ ከማህጸን በኩል በመምጣት እስከፈሰሰ ድረስ ነጃሳ አይደለም የሚለው ነው። ስለሆነም ኢስቲንጃእ ማድረግ አያስፈልግም። ነገር ግን ዉዱእ ያፈርሳል። ይህ ፈሳሽ ዉዱእ አያፈርስም የሚል እይታ ያለው ቀደም ያለ ምሁር ቢኖር ኢብኑ ሀዝም ነው ይላሉ ሸይኽ ሰዒድ ኸስላን ሰ…
«ወይኔ ጉዴ መጡ ደሞ ዛሬም ሊነዘንዙኝ ነዉ!» እያለች ትጨነቃለች። ገና ከሩቅ ስታያቸዉ ለመሸሽ ይቃጣታል። «ምነዉ ጌታዬ ምን አጥፍቼ ይሁን?» ትላለች። ምን ታድርግ ዉሳኔዉ የሷ አይደል ጎትታ አታመጣዉ ወይ ደግሞ የሚሆናትን ፈልገው አይድሯት። ብቻ በመሸ በነጋ ቁጥር ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ እሷን ልቧን ይሰብሯታል። ⇛«አንቺ በቃ ቆመሽ ቀረሽ» እያሉ ያስጨንቋታል። መፈጠሯ እንድጠላ ያደርጓታል። እሷ እኮ አላገባም…
"የጁምዐን ሶላት የት ሰገዳችሁ? እኔ ፉሪ በሚገኘው መስጅድ ከኡስታዝ አህመድ አደም ጋር።
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ إِن…
“ዛሬ በኢማን ጥሩ ሁኔታ ላይ መገኘትህ፣ነገ በዚሁ ላይ መጽናትህን አያመለክትም፣አላህ እንጂ ራስህ ለራስህ ዋስትና መሆን አትችልም። ስለዚህ የደከሙትን አትናቅ። ባልገራላቸው አትሳቅ። የሰው ልጅ ቀልብ ሁሉ በአላህ እጅ ናት። እሱም እንደሻው ይገለባብጣታል። በኃጢአተኛ ላይ አትጀነን። እኔ ከሱ የበለጥኩ ነኝ አትበል።በንቀት ዐይንም አትመልከተው። ✍️منقول
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。