በአላህ ፈቃድ ደርሳችን ነገ የምንጀምር ይሆናል መቅራት የምትፈልጉ @hussu707
Нυѕѕυ тнєσℓσgу ѕтυ∂єит ⛉
频道እዚህ ቻናል ላይ እስልምና ላይ ለሚነሱ እያንዳንዱ ጥያቄዎች እና ብዥታዎች በጠንካራ ማስረጃ መልስ እንሰጥበታለን ኢንሻ አላህ📚📚☪️
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 13.6
- 平均评论
- 1.4
- 平均转发
- 8.6
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 3
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
➡️የተውሒድና የዐቂዳ ልዩነት🔖 - ተውሒድ التوحيد :- ወሐደ وحد (አንድ አደረገ) ከሚል የተያዘ ሲሆን ትርጉሙም አላህ ሱብሐነሁ ወተዓላን አንድ ማድረግ ማለት ነው። - ዐቂዳህ عقيدة ዐቀደ عقد (ቋጠረ) ከሚል የተያዘ ሲሆን ቁርአንና ሐዲስ ውስጥ የተጠቀሱ የሚታመንባቸው ነገራቶችን በልባችን መቋጠር ማመን ማለት ነው። ስለዚህ የሁለቱም ልዩነት -ተውሒድ የሚያጠናው ስለ አላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ ነው። ስ…
መማር ፈልጋችሁ ክፍያ የማትችሉ 3 ልጆች @hussu707 አናግሩኝ አንዲት ስሟ እንዲጠቀስ ያልፈለገች እህታችን የሶስት ልጆች ክፍያ እሸፍናለሁ ብላለች ዱዓ አድርጉላት ባረከላሁ ፊሃ🤲
📃ስለ ቂርአቱ ግልፅ ለማድረግ ያህል የተለያዩ ፈኖችን በሲልሲላህ በቅደም ተከተል እንቀራለን ኢንሻአላህ መጀመሪያ ቀለል ባሉ ፈኖች ጀምረን በኃላ ነሕውና ሶርፍ የመሳሰሉ ሌሎች ፈኖችንም የምንጀምር ይሆናል ቂርአቱ የሚሰጠው በላይቭ ሲሆን ለመገኘት ላልተመቻቸው ሪከርድ ይለቀቃል ..
ያው ከሀገር ውጭ ሀገር ውስጥ ስል ያው ውጭ ሀገር ገንዘብ ወድቆ ይገኛል ማለቴ አይደል ያው አغለቡን ስናየው የተሻሉ ናቸው ከሚለው አንፃር እንጂ ከሀገር ውጭም ሁኑ ሀገር ውስጥ መክፈል የምትችሉ 500 ካልቻላችሁ 300👐
📢አዲስ የኦንላይን ኪታብ ደርስ ማስታወቂያ በቅርቡ በተለያዩ ፈኖች ጀምረናቸው ከነበሩ ኪታቦች ሁለቱን በአላህ ፈቃድ ጨርሰናል ሶስተኛው በዚህ ሳምንት ያልቃል ኢንሻአላህ ቀጣይ በሌላ ፈን አዲስ ኪታቦችን እንጀምራለን ኢንሻአላህ የሚቀሩ ኪታቦች በትምህርቱ የሚቀሩ ኪታቦች፦ ✒️ ዐቂዳ- ዐቂደቱል ዋሲጢያህ ✒️ ዑሉሙል ቁርአን - መንዙመቱ ዘምዘሚያህ የምንጀምር ይሆናል ኢንሻአላህ 🧻ወርሀዊ ክፍያ -ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ…
(无文本内容)
የሶሐቦች ንግግር ማስረጃ የሚሆነው ሶስት መስፈርት ሲያሟላ ነው 1. ከፋቀሀኡ ሶሐባህ(ከዑለሞች) መሆን አለበት 2. ንግግሩ ቁርአንና ሐዲስጋ አለመጋጨት 3. የሌላ ሶሐቢይ ንግግር ጋር አለመጋጨት - ሶሐቢዩ ፈቂህ ዐሊም ካልሆነ(ለምሳሌ አዕራቢይ ቢሆን..) ንግግሩ ማስረጃ አይሆንም - የሶሐቢዩ ንግግር ቁርአን ወይም ሐዲስ ጋ የሚጋጭ ከሆነ ንግግሩ ውድቅ ይደረጋል ተቀባይነት የለውም - ከፈቂሆች ሆኖ ንግግሩ የሌላ…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。