የቅዱስ ሲኖዶስ የኀዘን መግለጫና ውሳኔ አሳለፈ‼ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ በአርሲ ዞን (በመርቲና ሸርካ ወረዳዎች) በንጹሐን ምእመናን ላይ የደረሰውን ግድያና የንብረት ውድመት አጥብቆ አወገዘ። 📌በመገለጫው መሠረት በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በንጹሐን ዜጎች ላይ በተፈጸመ ጥቃት ከ60 በላይ ምእመናን ተገድለዋል፤ ቤቶች ተቃጥለዋል፤ ከ20 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ቆስለ…
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ
频道እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 66.8
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 9.7
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
መንግሥት በAI አማካኝነት 25 ሺህ ሠራተኞችን ሊቀንስ ነው‼ የኔዘርላንድ መንግሥት አሠራርን ለማቀልፍ እና በዓመት እስከ 3.5 ቢሊዮን ዩሮ ለመቆጠብ በማሰብ፣ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ታግዞ 25 ሺህ የመንግሥት ሠራተኞችን ለመቀነስ አቅዷል። እቅዱ በ2027 ዓ.ም. 900 ሚሊዮን ዩሮ፣ እስከ 2035 ደግሞ 3.5 ቢሊዮን ዩሮ ለመቆጠብ ያለመ ሲሆን፤ የፖሊስ እና የመከላከያ ዘርፎች ከዚህ ቅነሳ ነፃ ተደ…
(无文本内容)
(无文本内容)
👉ከ 550 ሸህ ብር ጀምሮ እንደ አቅምዎ ሱቅ እና መኖሪያ 👉 ገራዶ መነሀሪያ 👉 መሠረተ ልማት የተሟላለት ለአጭር ጊዜ (እስከ ጥቅምት 15) ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ 👉 በአካል ስራችንን እና ሳይታችንን ጎብኝተው ሲመርጡን ብቻ ይቀላቀሉ። ከ ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት - ደሴ ስልክ 0937411111 0938411111 0914053853 ሊንክ: https://t.me/CyMSa4WStw84YTM0
"የህወሓት አመራሮች ሲቪል ሰርቫንቱን ለመደራደሪያነት ተጠቅመውበታል" — አቶ አሰፋ አብርሃ በትግራይ ክልል የመንግስት ስራን እንደገና ለማስጀመር በተካሄደ ውይይት ላይ፣ የክልሉ ባለ አደራ አስተዳደር ከፍተኛ ኃላፊ አቶ አሰፋ አብርሃ የቀድሞ የህወሓት አመራሮች የሲቪል ሰርቫንቱን እንደ መደራደሪያ መሳሪያ ተጠቅመውበታል ሲሉ ከሰሱ። አቶ አሰፋ በክልሉ ከፍተኛ የበጀት ምዝበራ እና የአሰራር ብላሽነት እንደነበር ጠቁ…
📢 ብሉ ማርክ ኮሌጅ (Blue Mark College) 📌"ትምህርት ለተሻለ ህይወት!" 🎓 ለከፍተኛ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ! ኮሌጃችን ለ2019 የትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል። 📚 በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን መርሃ-ግብር (የመጀመሪያ ዲግሪ) በባህር ዳር ካምፓስ በቀን፦ 🏥 ነርሲንግ (Nursing) 💊 ፋርማሲ (Pharmacy) በቀን እና በኤክስቴንሽን 💼 ማኔጅመንት…
ስምረት‼ ጀኔራል ዮሃንስ (ጆን መዲድ) ዛሬ ማዕከላዊ ዞን ስምረት በተባለ ቦታ በመከላከያ ቁጥጥር መዋላቸውን ከትግራይ የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል።ጆን መዲድ የህውሃት ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ መሆናቸው ሲዘገቡ እንደነበር ይታወሳል። ዋሱመሐመድ ================= ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuI…
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。