አላህ በጀነቱ ይቀበላቸው ! ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል:: ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን ! ! !
Alif media
频道互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- —
- 平均评论
- —
- 平均转发
- —
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- —
- 被提及(30 天)
- 0
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
ከሐማስ ወታደራዊ ብርጌድ የተሰጠ መግለጫ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው በህዝባችን ላይ የሚደረገውን የዘር ማጥፋት ፍጅቱን ለማስቆም በሸረም አሽ-ሸይኽ የተደረገውን ድርድር አስመልክቶ በሐማስና በፍልስጤም ተቃዋሚ ሃይሎች መካከል ኃላፊነት ከተሞላበት ውይይት በኋላ ወራሪዋ ጋዛን ለቃ እንድትወጣ ሰብዓዊ እርዳታ ወደ ሰርጡ እንዲገባና የእስረኞች ልውውጥ እንዲደረግ ተስማምተናል። የኳታር፣ የግብ…
#ጥብቅ_መልዕክት! በቦረና ወረዳ መካነሰላም ከተማ በኢሻ ሶላት ወቅት የፋኖ ታጣቂዎች መስጅድ በመግባት የመስጅድ ኢማሞችን፣ የመጅሊስ አመራሮች፣ ኻዲሞችን አሰቃቂ በሆነ መንገድ በመረሸን በሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ ከፍተኛ በደል ተፈፅሟል። የተገደሉ/ሸሂድ የሆኑ ኡስታዞችን፣ ኢማሞችን፣ የመጅሊስ አመራሮችን ለማሰብ ዱዓ ለማድረግና ህዝበ ሙስሊሙ ሹራ እንዲያደርግ በተጠቀሱት መስጅዶች በተገለፀዉ ሰዓት እንዲትገኙልን ጥ…
ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ 💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢 በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ መስከረም 23፣2018 ዓ.ል በመስጂድ ኑር በኢሻ ሰላት ወቅት ወደ መስጂድ የታጠቁ ኃይሎች በመግባት ሃይማኖታዊ ግዴታቸውን በመወጣት ላይ በነበሩ ፦ 1 የመስጂድ ዋና ኢማምና የወረዳው መጅሊስ ም/ሰብሳቢ 2 የመስጂድ አመራሮች 3 የመስጂድ ኻዲሞችን አሰቃቂ እና አረመኔያ…
አዎ ገና ጭፍጨፋው ሳይፈፀም ጅምሮ ምንም ዓይነት ግጭት እንዳይፈጠር መስጅድ ገብተው የፈለጉትን እንዲያደርጉ ለማግባባት እስከመጨረሻው ተሞክሯል። ግቡ ፣ ፈትሹ፣ የፈለጋችሁትን ውሰዱ ወደ ግጭት የሚያመራ ነገር ግን አታድርጉ ተብለው ተለምነው ነበር!! ሙስሊሙን ከመከላከያም ሆነ ከፋኖ እኩል አርቀት ላይ በማድረግ የተለዬ ውግንናም ሆነ ጥላቻ ለአንድኛው ቡድን ማድረግ እንደማይገባ እና ከየትኛውም ወገን ጋር የትይዩም…
ትላንት ምሸት በመካነ ሰላም ከተማ የተገደሉት ሙስሊሞች ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ! - ሀሩን ሚዲያ፥ መስከረም 24/2018 በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ ትላንት ጁመዓ መስከረም 23/2018 ምሽት ላይ፤ በከተማው ቀደምት በሆነው ኑር መስጅድ በታጠቁ አካላት የተገደሉትን የመስጅዱ ኢማምና የቦረና ወረዳ መጅሊስ ምክትል ሰብሳቢ ሸይኽ ጀማል ከማልን ጨምሮ አራት ሰዎች በዛሬው ዕለት በአያሌው ባህሩ የሙ…
ሸሂድነት ሞት አይደም እኛ የምንሞተው ለ እስልምና እንጂ ለ ፖለቲከኞች: ለፅንፈኝነት አይደለም አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር
ለመስገድ ወደ መስጅድ የሄዱ ሙስሊሞችን መጨፍጨፍ እጅግ ነውረኛ ተግባር ነው። ጥላቻን ከማስታገስ ውጭ ከዚህ የሚገኝ ኢምንት ትርፍ የለም። የሞቱ ወንድሞቻችን አላህ ይዘንላቸው!
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。