ምትሃታዊ ጎበዝ ሰዎች ከሌላው የሚለዩበትና እነርሱ ብቻ የሚጋሩት አስራአምስት ባህሪያት፦ 1) የሚሰሩት ለገንዘብ ሳይሆን ወደውት በጉጉት ነው፡፡ገንዘብ ሁለተኛ ጉዳያቸው ነው፡፡ 2) የሚሰሩትን ነገር በጥራት ጀምረው ለመጨረስ መስእዋትነት ይከፍላሉ፡፡ 3) ብቻቸውን መሆን ያረካቸዋል፡፡ 4) ከሌሎች ውዳሴና ማበረታቻ አይጠብቁም፡፡ 5) በገለልተኝነት ይሰራሉ፡፡ 6) ድርጊታቸውን በራሳቸው ይገመግማሉ፡፡ 7) በቀላል…
Nejashi Printing Press
频道ይህ የነጃሺ ማተሚያ ቤት ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል ነው። የተለያዩ ጠቃሚ መልዕክቶችን፣ አዳዲስ የህትመት ውጤቶቻችንና አገልግሎቶቻችንን ተከታተሉን፣ ለሌላውም ሼር አድርጉ።
互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 0
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 5.4
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 6
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
(无文本内容)
አስደሳች ድክመት ያለባችሁ ሰብኣውያን ፍጡራን ሆይ፣ ከድክመታችሁ ውስጥ ብርታትን ፈልጉ። አስፈልጎትም ሆነ ድክመት፣ ለሌለበት አምላክ ካላችሁ አስፈልጎት ብርታትን ከጅሉ። ሰብኣዊ እና ውብ፣ ደካማ እና ንቁ በመሆናችሁ፣ በእርሱ ብርታት ውስጥ ብርታትን ከጅሉ። መለኮታዊ ንድፍ ሁሌም ፍፁም ነው። ምንጊዜም! ይህን ንድፍ መስበርም ሆነ ማሻሻል አትችሉም። ሰዎች ሆይ፣ ደካሞች የሆናችሁት እንዲያ እንድትሆኑ ስለተወጠናችሁ…
(无文本内容)
“ውድቀት” የሚባሉት ሙከራዎቻችን የዕድገት አካላት ናቸው። ቶማስ ኤዲሰን፣ የብርሃን አምፖል ለመፍጠር አንድ ሺ ያልተሳኩ ሙከራዎችን አድርጎ ነበር። አልበርት አንስታይን አራት ዓመት እስኪሞላው ድረስ ዲዳ የነበረ ሲሆን፣ የርሱ መምህራን ዋጋ ይኖረዋል ብለው አያምኑበትም ነበር። ቢልጌትስ በመጀመሪያ የንግድ ሥራው ሲከሥር፣ ዎልት ዲዝኒ ደግሞ የበቃ የፈጠራ ክህሎት የለህም በሚል ተባሯል። ስቴፈን ስፒልበርግ፣ በአንድ…
የዕውቀት ሳንካዎች … ለእውቀት ሳንካ የሚሆኑ ነገሮች በርካታ መሆናቸውን የተለያዩ ምሁራን ገልጸዋል፡፡ የተወሰኑትን እንመልከት፡፡ አንደኛ - የነጠላ እውቀት ተግዳሮት ነው፡፡ ማለትም በአንድ ቀጠና ብቻ የማደግ ተግዳሮት አለ፡፡ ሁለተኛ - በአጭር ጊዜ ውጤቱ የማይታይ የመሆን ተግዳሮት ነው፡፡ ውጤቱ የሚረዝም ከሆነ ብዙ ሰዎች ትኩረት ማድረግ የማይፈልጉ ይሆናሉ፡፡ ሶስተኛ - መርጦ የመጣልና መርጦ የመውሰድ ችሎታ…
ሀጀር የሮጠችው አንድ ጊዜ ብቻ አልነበረም። መጀመሪያ ላይም “ውጤቱን” አላየችም ነበር። በ‹ሰፋ› እና በ‹መርዋ› ተራሮች መካከል ሰባት ጊዜ ሮጣለች። “ውጤቱን” ያየችው ከሰባተኛው ሩጫ በኋላ ነው። ታዲያ የመጀመሪያዎቹ ስድስት ዙር ሩጫዎቿ ዋጋ ቢስ ነበሩ ማለት ነው? ለመሆኑ ለምንድን ነው፣ በሃይማኖታችን ከታላላቅ የአምልኮ ተግባራት አንደኛውን ለማሟላት በ‹ሰፋ› እና በ‹መርዋ› መካከል እንድንሮጥ የታዘዝነው?…
(无文本内容)
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。