ቲብያን መጀመሪያ ለመስራት ካቀዳቸው ተግባራት ውስጥ አንዱ ክርስቲያን አቃቢያን ለሚፅፉት መፅሀፍ በvideo እና በፅሁፍ መልስ በመስጠት ረገድ ሙግቶቻቸውን ከስር ለመገንደስ ነው። ለዚህም በመጀመሪያ ዙር ሰሞኑን የታተመውን 'የፅልመቱ ጥላ' የሚለውን የእፎይ ለሚባለው ባለጌ መፅሀፍ መልስ ለመስጠት ነው። ቻናሉን ሼር በማድረግ አጅሮን ከአሏህ ያግኙ፥ለአዳዲስ ሙግቶችም መልሶችን ያጥኑ። የቲብያን ቻናል፦ https:/…
⛉|•Tเɓყαɳ ƒᵃⁱᵗɦ ᴅεƒεɳᴅεɾ ⛉•
频道互动与广告
近 30 天帖子聚合
- 平均反应
- 21.4
- 平均评论
- 0
- 平均转发
- 10.8
- 广告帖子(30 天)
- 0
- 广告占比
- 0.0%
- 被提及(30 天)
- 3
榜单位置
各窗口最近一次榜单
暂未进入榜单
频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。
最近帖子
按发布时间倒序,最多展示 8 条
#File 1 ለመጀመርያው አርቲክል ይህ ከቲብያን ዕቅበተ ማህበር ለሙስሊሙ የተበረከተ ፋይል ነው። https://t.me/+Np6xloXg92k5MTVk
መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 1:2-4 አማ2000 [2] የዳዊት አሽከሮችም፥ “ለጌታችን ለንጉሡ ድንግል ልጅ ትፈለግለት፤ በንጉሡም ፊት ቆማ ታገልግለው፥ በጌታችንም በንጉሡ ብብት ተኝታ ትቀፈው፤ ታሙቀውም” አሉ። [3] በእስራኤልም ሀገር ሁሉ የተዋበች ቆንጆ ፈለጉ፤ ሱነማዪቱን አቢሳንም አገኙ፤ ወደ ንጉሡም ወሰዱአት። [4] ቆንጆዪቱም እጅግ ውብ ነበ…
እውን ክርስቲያኖች እንደሚሉት ሀቢቡና የማትፈቀድላቸውን ሴት ጡት ነክተዋል? በማሕበራዊ ሚዲያ ያሉ የክርስቲያን አቃብያን(apologist) የረሱልን ﷺ ገጽታ ለማበላሸት የማይፈነቅሉት ድንጋይ፣ የማይቧጥጡት ተራራ የለም። አሁን በቅርቡ ደግሞ ሀቢቡና ላይ ከተሰነዘሩ ትችቶች ውስጥ «ነብያችሁ የባዕድ እንስትን ጡት ነክቷል» የሚል ነው። ይህ ከሸረሪት ቤት የበለጠ ደካማ የሆነ ክስን ጥርስና ምላሱን እየነቀስን እና እ…
بسم الله الرحمن الرحيم ይህ በቲብያን ዕቅበተ ማህበር የሚመራ የቴሌግራም ይፋዊ ገጽ ቻናል ነው። ሼር በማድረግ ኢስላማዊ ኃላፊነቶን እንዲወጡ በአክብሮት እንጠይቃለን። https://t.me/+Np6xloXg92k5MTVk
相似频道
基于 Telegram 官方相似频道推荐
暂无相似频道
等待相似频道抓取任务运行。