Tihad Moh Offcial°🇪🇹

频道
@Tihadmoh · 未分类 · — · 英语

سْــــــــــــــــــمِ اللهِ الرَحْمَنِ الرَحِيْمِ إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ° አጥንቶችን #ከበሰበሱ ጅማቶች #ከደረቁ መሬት #ክው ብላ ከደረቀች በኋላ ነፍስ ዘርተህባቸው ሕያው የምታደርግ #አምላክ ሆይ! #በኢማናችን ላይም ነፍስ ዝራ!ያ ረብ°°° @Tihad_M

广告 B+
最近同步 1 天前
收录于 2026-10-19
订阅数 7,063 7 日 -76 · 30 日 —
30 天平均曝光 1,102 近 24h 491
互动率(ERR) 7.0% 7 天发帖 14
广告投放评级 B+ Ads Index 71

订阅数趋势

10-19 11:16 → 10-27 23:55 · 区间变化 -76

最低 7,063 最高 7,139 2 个采样点

近 30 天曝光

每日帖子浏览总量

暂无曝光数据

每日指标任务运行后生成。

互动与广告

近 30 天帖子聚合

平均反应
19.3
平均评论
3
平均转发
1.9
广告帖子(30 天)
0
广告占比
0.0%
被提及(30 天)
0

榜单位置

各窗口最近一次榜单

全部榜单 →

暂未进入榜单

频道进入榜单池并满足数据条件后会显示名次。

最近帖子

按发布时间倒序,最多展示 8 条

在 Telegram 查看 →

ደግሞ ምን አግኝታ ሳቀች እንጂ ...ምን አታ ከፋት የሚልሽ የለም🙌 የሆድሽን ብሶት ለአሏህ እየነገርሽ ዝም ብለሽ ፈገግ በይ #ፈገግ🤗🌸

2026-10-27 23:32 👁 35 👍 2 💬 0 ↗ 0

ለአንባቢዎች ብቻ!!! የሰዎች ድንገተኛ የመራቅ ሚስጥር ✍️ አንዳንድ ጊዜ በሕይወታችን ውስጥ ካጋጠሙን ነገሮች ሁሉ በላይ ክፉኛ የሚጎዳን የሰዎች ድንገተኛ መራቅ ነው። ትናንት ካለ አንተ መኖር የማይችል የሚመስለው ሰው ዛሬ እንግዳ ይሆናል። ትናንት የልብህን ሚስጥር ያወራኸው ሰው ዛሬ ሰላምታህን እንኳ ይርቃል። እናም አእምሯችን ወዲያውኑ ያ ሰው “መጀመሪያውኑ አስመስሎ ነው የቀረበኝ” ብሎ ይደመድማል። ነገር ግ…

2026-10-27 15:42 👁 154 👍 6 💬 1 ↗ 2

እኔ ተራ ለማኝ ምድርህ ላይ ምዞር ጠፍቶ የሚሰማኝ አንተ ታላቅ ጌታ ቀርበህ ምታደምጥ የልብን ሹክሹክታ እኔ ተራ ለማኝ ዝምታዬን ስማኝ !

2026-10-27 00:36 👁 318 👍 17 💬 1 ↗ 2

በምቾት ጊዜ አላህን እየረሳን° በችግር ስንፈተን ብቻ ወደ እርሱ እንሮጣለን። ምን ይሻላል؟

2026-10-26 16:56 👁 351 👍 15 💬 0 ↗ 1

እርሷኮ ባለጌ ናት እንጂ...እኔ ነኝ ያበላሸኋት አይልም። እና ለራስሽ ክብር ይኑርሽ እቱ

2026-10-26 16:16 👁 409 👍 14 💬 0 ↗ 1

ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ #ያስታውስ plus እያገባቹ💙

2026-10-26 02:45 👁 420 👍 13 💬 0 ↗ 1

#ለምን አታገባም? ለምን አታገባም?፤ ለምን አታገቢም?፤ ምነው ምን ነካቹ?፤ አሉና ጠየቁ፤ እናት አባቶቹ፤ "ወንድ ሞልቶ ሳለ፤ ባል የሚሆን ጠፋ"፤ በማለት መለሱ ልጃገረዶቹ፤ "ሚስት እንጂ ያጣነው፤ ሴትማ ገብስ ነው"፤ ፎከሩ ወንዶቹ፤ እውነቱ ሲጣራ፤ ሴቷ እምትፈልገው፤ ሚስት የሚሆን ባል ነው፤ ወንዱ ያጣው ደግሞ፤ የሚያገባት ሳይሆን፤ የምታገባው ነው።"፤

2026-10-25 13:38 👁 505 👍 25 💬 23 ↗ 7

ውስጣቹ ሲረበሽና ድንብርብራቹ ሲወጣ ማን ነበር?? በጣም ደብሯቹ አልቅሳቹ ለምን ብላቹ እርር ስትሉ ማነው ውስጣችሁን ሰላም ያረገው ? እንደፈለጋቹ ሆናቹ ግን መመለሳችሁን ሚናፍቀው ማነው ?? ማንም በሌለበት ሰኣት ወንጀል ላይ ወድቃቹ ወይም አስባቹ ያንን አይባችሁን የሰተረው ማነው?? መቅጣት እየቻለ ዝም ያለው ያበላቹ ያጠጣቹ ማነው ?? ግድ የለም ነፍሲያቹ እንደሆነች መጥፊያቹ ናት....!! 5 ደቂቃ ለአላህ…

2026-10-24 21:05 👁 542 👍 13 💬 0 ↗ 2

相似频道

基于 Telegram 官方相似频道推荐

暂无相似频道

等待相似频道抓取任务运行。